Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በቱኒዚያ ሃማማት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በተካሄደው የወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ፉልሃምን ያስተናገደው ማንቸስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸነፈ። በሳምንቱ ሌሎች ጨዋታዎች አስቶንቪላ ኖቲንግሃም ፎረስትን 4 ለ 2፣ ክሪስታል ፓላስ በርንሌይን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት…

የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በሰመራ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ) የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሄደ።   በመጪው ሀምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል።   መቀሌን መነሻ…

6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በመጪው እሑድ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በመጪው እሑድ በቱኒዚያ ሃማማት መካሄድ ይጀምራል፡፡ ውድድሩ ለአራት ዓመታት ተቋርጦ የቆየ ሲሆን÷ ለስድተኛ ጊዜ በቱኒዚያ ሃማማት ከተማ ከፈረንጆቹ የካቲት 25 ቀን ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡…

 ኢትዮጵያ ሁለት የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ውድድሮችን እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሁለት የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ውድድሮችን እንድታስተናግድ በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ተመርጣለች፡፡ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበራት ምክር ቤት ዛሬ በኬኒያ ባደረገው ጉባኤ ነው…

የ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብርና የውድድር ሜዳዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ-ግብርና የመጫዎቻ ሜዳዎች ይፋ ተደርገዋል፡፡ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር በድሬደዋ ስታዲየም የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀምር መገለፁ ይታወቃል።…

ቶማስ ቱኸል በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሙኒክ ጋር ይለያያሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ቶማስ ቱኸል በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከባየርን ሙኒክ ጋር እንዲለያዩ መወሰኑን ክለቡ አስታወቀ፡፡ አሰልጣኙ አንድ ዓመት የኮንትራት ጊዜ ቢኖራቸውም የክለቡ አመራሮች በክለቡ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከመከሩ በኋላ የውድድር ዓመቱ…

ምባፔ በክረምት የዝውውር መስኮት ማድሪድን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓሪሴንት ዥርሜይ አጥቂ ኪሊያን ምባፔ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ተስማምቷል፡፡ የ25 ዓመቱ ፈረንሳዊ ምባፔ÷ ሪያል ማድሪድ እና ፒ ኤስ ጂ በሻምፒዮንስ ሊጉ የማይገኛኙ ከሆነ በቅርቡ ለማድሪድ የኮንትራት ፊርማውን…

አቡበከር ናስር ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ ወደ ሜዳ እንዲመለስ ድጋፋችን ያስፈልገዋል – አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡበከር ናስር ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ ወደ ሜዳ እንዲመለስ ድጋፋችን ያስፈልገዋል ሲሉ የማሜሎዲ ሰንዳውንስ አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና ገለፁ፡፡ አሰልጣኙ የአጥቂ መስመር ተጫዋቹን አቡበከርን አስመልከተው በሰጡት አስተያየት÷ አቡበከር ከኦርላንዶ…

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዋንጫ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን የሚያሳትፈው የድሬ ዋንጫ ከየካቲት 16 ጀምሮ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ይደረጋል። በውድድሩ ለሚሳተፉና ጥሪ የተደረገላቸው…