Browsing Category
ስፓርት
በቪላ ዲ ማድሪድ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርቅ ደረጃ በተሰጠው እና ትላንት ምሽት በስፔን በተካሄደው ቪላ ዲ ማድሪድ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ቀንቷቸዋል።
በዚህም መሠረት በወንዶች 3 ሺህ ሜትር ሰለሞን ባረጋ…
የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጠቃለያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጠቃለያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ መከላከያ፣ ፌደራል ፖሊስ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ ከምባታ ዱራሜ፣ ባህር ዳር ከተማ፣ ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች፣…
ፋሲል ከነማና ዳሽን ቢራ የ136 ሚሊየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2014(ኤፍ ቢሲ) የ2013 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ ከዳሸን ቢራ ጋር የ136 ሚሊየን የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ሁለቱ ወገኖች ስምምንቱን ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል።
ፋሲል ከነማ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዮት ብርሀኑ ከፊርማው…
9ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የስፖርት ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የወረዳዎች የስፖርት ውድድር ተጠናቋል፡፡
በስፖርት ውድድሩ ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይ አቶ ቡን ዊው እንዳሉት÷ ስፖርት ለጤንነትና ለአካል ብቃት ካለው ጠቀሜታ…
በ15ኛው ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ15ኛው ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡
ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በጀመረው ጨዋታ የፋሲል ከተማን ሁለት የአሸናፊነት ጎሎች…
አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን ላ ፕላና በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች፡፡
አትሌቷ 29:14 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው አዲስ ክብረ ወሰን ያስመዘገበችው፡፡…
የወልቂጤ ከተማ እና የሲዳማ ቡናን የመሩት ረዳት ዳኛ ከውድድሩ ተሰናበቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልቂጤ ከተማ እና የሲዳማ ቡናን የመሩት ረዳት ዳኛ ዳንኤል ጥበቡ ከውድድሩ መሰናበታቸው ተገልጿል፡፡
በተጠናቀቀው የ13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ባደረጉት ጨዋታ ላይ ረዳት ዳኛው ባሳዩት የዳኝነት…
በቱራን የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በፖላንድ በተደረገ ቱራን የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር በሁለቱም ጾታዎች በተለያዩ መርሃ ግብሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በዚሁ መሠረት በወንዶች 3000 ሜትር አትሌት ለሜቻ ግርማ 7:31.09…
በሣምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ የአገር አቋራጭ እና የጎዳና ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ በተካሄዱ አገር አቋራጭ እና ዓለም አቀፍ የጎዳና ውድድሮች እንዲሁም በስፔን ሲቪላ በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸናፊ ሆነዋል፡፡
በዚሁ መሠረት በወንዶች…
በራስ አል ካምሃ ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት በተካሄደው የራስ አል ካምሃ ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር አሸንፋለች።
አትሌት ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር 1:04:14 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድርን ያሸነፈችው፡፡
በዚሁ…