Browsing Category
ስፓርት
አብራሞቪች ቼልሲን “በቶሎ ለመሸጥ” ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያዊው ቢሊየነር ሮማን አብራሞቪች ቼልሲን “በቶሎ ለመሸጥ” ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰማ።
የእንግሊዝ መንግስት ሮማን አብራሞቪች “ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ግንኙነት አላቸው” በሚል…
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋልያዎቹ ባለባቸው ጨዋታ ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋልያዎቹ ከኮሞሮስ በሚያደርጉት ጨዋታ ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ መራዘሙ ተገልጿል፡፡
የመጀመሪያ ዙር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየርሊግ መጠናቀቁን ተከትሎ የቀጣይ የጨዋታ መርሃ ግብሩ ከ15 ቀን…
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ የታዩ የዳኝነት ውሳኔ ክፍተቶችን በመገምገም ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል፡፡…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የጀርመኑ ጂ አይ ዜድ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ የልማት ተቋም ጂ አይ ዜድ ጋር የ10 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱ የካፍ የልህቀት ማዕከል የመጫወቻ እና ልምምድ ሜዳን ደረጃ ለማሻሻል እንዲሁም አዲስ ተጨማሪ ሜዳ ለመሥራት የሚያስችል…
ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ ከሰሞኑ 2 ተጠባቂ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት ይመራሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ እና የኳታር ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት ይመራሉ፡፡
በአፍሪካ ዋንጫ ምርጥ የዳኝነት ክህሎት ያሳዩት ባምላክ ተሰማ የፊታችን…
በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጠንካራ ተፎካካሪዎች በመሆን አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡
በወንዶች የማራቶን ዉድድር ታምራት ቶላ በ2 ሰአት ከ2 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በመግባት 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን ሲያጠናቅቅ ሹራ…
ዛሬ በተደረገ የሴቶች ርምጃ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም
አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ሙስካት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም እርምጃ ውድድር ዛሬ በተደረገው የ20 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያን የወከሉት ሁለቱም አትሌቶች ድል ሳይቀናቸው ቀርቷል፡፡
በዚህም አትሌት ስንታየሁ ማስሬ ውድድሯን ስታቋርጥ አትሌት የኋልዬ…
በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ አቻ ተለያየች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ ጋር አቻ ተለያየች።
በዛሬው እለት ኡጋንዳ ላይ የተደረገው ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
የመልስ ጨዋታው በቀጣዩ መጋቢት ወር አዲስ አበባ አበበ ላይ…
የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ነገ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛ ዓመት የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ነገ ፍጻሜውን ያገኛል፡፡
10 የእጅ ኳስ ክለቦች ሲሳተፋበት የነበረው የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ በባሕር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት…
ሁለተኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ሁለተኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ውድድር መርሃ ግብር በትላንት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡…