Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾችን ማስፈረም እንደማይቻል ፌዴሬሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ  እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ዝውውርን የተመለከተ ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህም ፌዴሬሽኑ በ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን በየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይቻል ውሳኔ…

በፈረንሳይ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አስመዘገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በፈረንሳይ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አበረታች  ውጤቶችን አስመዝግበዋል። በዚህም በፈረንሳይ፣ ሌንስ በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር ያሲን ሃጂ  በ13 ደቂቃ ከ18 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በካፍ የውድድር ፈቃድ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በካፍ የውድድር ፈቃድ አግኝቷል። ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ በ2021-22 በሚዘጋጀው የአፍሪካ የሴቶች የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረው የኢትዮጵያ…

በምሽቱ ዳይመንድ ሊግ ዮሚፍ ቀጀልቻ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በኖርዌይ ኦስሎ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ የሩጫ ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ድል ቀንቶታል፡፡ ዮሚፍ በ3 ሺህ ሜትር ውድድር አሸናፊ ሲሆን፥ ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ ማጠናቀቁን የአፍሪካ ዩናይትድ አትሌቲክስ…

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለመሳተፍ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጃፓን ቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለመሳተፍ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጅት መደረጉን ተገለፀ። ዝግጅቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር…

ቶተንሃም ሆትስፐርስ ኑኖ ኢስፒሪቶ ሳንቶን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ለንደኑ ቶተንሃም ሆትስፐርስ ፖርቹጋላዊውን ኑኖ ኢስፒሪቶ ሳንቶን አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡ ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ በወልቭስ አራት አመታትን አሳልፈው በውድድሩ አመቱ መጨረሻ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል፡፡ አሰልጣኙ ኤቨርተንን…

በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ እና ዩክሬን ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ትናንት በተደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች እንግሊዝ እና ዩክሬን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ እንግሊዝ ከጀርመን ጋር ባደረገችው ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜው ተቀላቅላለች፡፡ የማሸነፊያ ግቦችን ራሂም ስተርሊንግ እና…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ:: ድጋፉ ኮሚቴው በጃፓን ቶኪዮ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለሚያደርገው ዝግጅት የሚረዳ መሆኑን የባንኩ መረጃ ያመላክታል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት…

የሴካፋ ውድድር በሁለት ሳምንት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ውድድር (ሴካፋ) በሁለት ሳምንት መራዘሙን አስታወቀ፡፡ ውድድሩ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀምር መገለጹን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል።…

በጣሊያን በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጣሊያን በተደረገ ጄ ሶል ሙንላይት የግማሽ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በውድድሩ በወንዶች አትሌት ታዬ ግርማ 1 ሰዓት 4 ደቂቃ ከ11 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት…