Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ መድን የቀድሞ ከ17 ዓመት በታች እና የአሁን ከ20ዓመት በታች አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑን…

የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። ውድድሩ በቀጣዩ ወር መግቢያ ይደረጋል ነው የተባለው። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ውድድር በአንድ ቡድን አራት ሰዎች እንደሚካፈሉበት…

አትሌት ለተሰንበት የ”ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ” አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የ"ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ" አሸናፊ ሆነች፡፡ አትሌት ለተሰንበት ግደይ መስከረም 27፣2013 ዓ.ም ስፔን ቫሌንሺያ ተካሂዶ በነበረው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የፈረንጆቹ ኦክቶበር ወሩ…

ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የአንድ ዓመት ውል ኮንትራት ቀርቦላቸው ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡ አሰልጣኙ በሴካፋ ተፎካካሪ እና ውጤታማ ቡድን…

የካፍ ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ፕሬዚዳንቱ ረቡዕ ዕለት ከሞሮኮ ወደ ካይሮ ከተመለሱ በኋላ ቀለል ያለ የሳል ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ በዛሬው ዕለት…

ስፖርት ኮሚሽን  በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች  2ነጥብ 6  ሚሊየን ብር ግምት ያላቸዉ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ኮሚሽኑ ድጋፉን ያደረገው ከተጠሪ ስፖርት ተቋማትና  ከሀገር አቀፍ ስፖርት…

በቻምፒየንስ ሊጉ ባርሴሎና ጁቬንቱስን ከሜዳው ውጭ አሸንፎታል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ምሽቱን ተካሄደዋል። ከምድብ አምስት እስከ ስምንት ባሉት ቡድኖች መካከል በተካሄደ ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል። በምድብ አምስት የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ…

በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ባየር ሙኒክ ሲያሸንፍ ሪያል ማድሪድ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ በምድብ አንድ ከሜዳው ውጭ ከሎኮሞቲቭ ሞስኮ የተጫወተው ባየር ሙኒክ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ አትሌቲኮ ማድሪድ ሳልዝበርግን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡…

ሀዋሳ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን አስፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ወደ ሀዋሳ ከተማ በአንድ አመት ውል ተዘዋውሯል፡፡ በቀድሞ ተጫዋቹ ሙሉጌታ ምህረት የሚሰለጥነው ሃዋሳ ከኤፍሬም አሻሞ በተጨማሪም ከደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ዘነበ ከድር እና ግብ ጠባቂውን ዳግም…