Browsing Category
ስፓርት
14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በድሬደዋ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በድሬደዋ ከተማ ለ14ኛ ጊዜ ተካሄደ።
የሴቶች ውድድር ከማለዳው 1:30፣ የወንዶችም ደግሞ 1:45 ጀምሮ ተካሂዷል።
የሴቶችን ውድድር የድሬደዋ ምክትል ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ጎሎች አቤል እንዳለ በ12ኛው፣ ጌታነህ ከበደ በ32ኛው፣ አማኑኤል…
ሰበታ ከተማ ወልቂጤን 1 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡
9 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ፍጹም ገብረማርያም ደግሞ የድል ጎሏን አስቆጥሯል፡፡…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከወላይታ ዲቻ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 12 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
በባህርዳር ከተማ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች…
በቻምፒየንስ ሊጉ ፖርቶ እና ዶርትመንድ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተደርገዋል፡፡
በምሽቱ ጨዋታ ወደ ፖርቹጋል ያቀናው ጁቬንቱስ በፖርቶ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡
ታሬሚ እና ማሬጋ ለፖርቶ የድል ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ኪዬዛ ጁቬንቱስ ለመልሱ ጨዋታ ተስፋ…
በፖላንድ በቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በፖላንድ በቤት ውስጥ በተካሄደ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።
በ3 ሺህ ሜትር ለምለም ሀይሉ የአመቱን ፈጣን ሰአት በመሮጥ አሸንፋለች።
ፋንቱ ወርቁ በተመሳሳይ ርቀት 3ኛ ሆና አጠናቃለች።
በ800…
በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፒ ኤስ ጂ እና ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተጀምረዋል፡፡
በምሽቱ ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ፒ ኤስ ጂ እና ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በካምፕ ኑ ባርሴሎና ከፒ ኤስ ጂ ባደረጉት ጨዋታ የፈረንሳዩ ክለብ በሰፊ የጎል ልዩነት…
አትሌት ጌትነት ዋለ እና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በፈረንሳይ የቤት ውስጥ ውድድር አሸናፊ ሆነዋል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጌትነት ዋለ እና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በፈረንሳይ በተካሄደ የቤት ውስጥ ውድድር አሸናፊ ሆነዋል፡፡
አትሌት ጌትነት ዋለ በ1 ሺህ 500 ሜትር መሰናክል ውድድር 3 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ ከ54 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸናፊ…
ለ20 የአትሌቲክስ ዳኞች 1ኛ ደረጃ የዓለም አትሌቲክስ ሰርተፊኬት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ20 የአትሌቲክስ ዳኞች የአንደኛ ደረጃ የዓለም አትሌቲክስ ሰርተፊኬት ተሰጠ፡፡
ሰርተፊኬቱ ሲሰጥ በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ዳኝነት ታሪክ ለ3ኛ ጊዜ መሆኑን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገልጿል፡፡
የአትሌቲክስ ዳኞቹ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች…
በጎንደር 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ተካሄዷል።
2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በድምቀት መካሄዱን ቀጥሏል።
በጎንደር ከተማ በተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ…