ኢትዮጵያ የጀመረችው ዲጂታል ግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የበኩሉን ሚና ይጫወታል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የዲጂታል ግብርና በዘርፉ ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የአቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍና የልማት ግቦችን በማሳካት ረገድ የበኩሉን…
የአልጄሪያ ሳተላይት ማምጠቅ የአፍሪካን ህዋ ሳይንስ እድገትን ያሳያል – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአልጄሪያ ሳተላይት ማምጠቅ የአፍሪካን ህዋ ሳይንስ ከፍተኛ እድገትና የጂኦስፓሻል አቅሞችን ያሳያል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር…
መረጃን ሳይቆልፉ የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶች መጨመር…
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ላይ የሳይበር ጥቃት ስልት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀያየረ ይገኛል።
በዚህም አሁን ላይ አጥቂዎች መረጃን ከመቆለፍ ይልቅ መረጃን…
የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፉ ማሻሻያ ለፋይናንስ ተደራሽነትና ቅልጥፍና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው –…
የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፉ ማሻሻያ ለፋይናንስ ተደራሽነትና ቅልጥፍና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው አሉ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ (ኢ/ር)፡፡
ጠቅላይ…
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚታገዙ የሬዲዮ ኔትዎርኮች…
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ የሚታገዙ የሬዲዮ ኔትዎርኮች ለአፍሪካ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ቀጣዩ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ እየሆኑ መጥተዋል።…
አንግለር ፊሺንግ – በማህበራዊ ሚዲያ እየተስፋፋ የመጣው አዲሱ የዲጂታል ወጥመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንግለር ፊሺንግ የጥቃት አይነት በዋናነት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፣ አጥቂዎች ራሳቸውን እንደ ደንበኛ አገልግሎት ሰጪ…
የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነትና ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው – ጠቅላይ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ መጀመር ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነትና ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው አሉ ጠቅላይ…
ጉልህ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ሳተላይቶች …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ሳተላይቶች ያመነጯቸው መረጃዎች ጉልህ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ…
ልጆች ከቴክኖሎጂ እቃዎች ጋር ያላቸው ያልተገደበ ትስስር የውይይት ባህላቸውን እየጎዳ ነው – ጠቅላይ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልጆች ከወላጆቻው ጋር ከመወያየት ይልቅ ከቴክኖሎጂ እቃዎች ጋር ያላቸው ያልተገደበ ትስስር የውይይት ባህላቸውን እየጎዳ ነው አሉ ጠቅላይ…