ሕብረተሰቡ በዲጂታል አማራጮች በመጠቀም ግብይት ሊፈጽም ይገባል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በየአቅራቢያው የሚገኙ የገበያ ማዕከላትንና የዲጂታል ግብይት አማራጮችን በመጠቀም ለአላስፈላጊ ወጪ ሳይዳረግ ግብይት ሊፈጽም…
የዲጂታል መታወቂያ አሁን ባለንበት ዓለም የኢኮኖሚና የማህበራዊ ትስስርን እየቀየረ ያለ የቴክኖሎጂ አብዮት ነው…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል መታወቂያ አሁን ባለንበት ዓለም የኢኮኖሚና የማህበራዊ ትስስርን እየቀየረ ያለ የቴክኖሎጂ አብዮት ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…
የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባና የመላኪያ ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን ብቻ መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባና የመላኪያ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ተግባራዊ ተደርጓል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የወንጀል መከላከል ሥራን ወደ ላቀ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ በሚያሸጋግር መልኩ ይተገበራል…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የወንጀል መከላከልና ምርመራ ሥራን ወደ ላቀ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ በሚያሸጋግር መልኩ ይተገበራል አሉ…
በክልሉ ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አርሶ አደሮች የፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አርሶ አደሮች የፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው…
ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባን ማሳለጥ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት ጉልህ ሚና አለው አሉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት…
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታችነትን ለማረጋገጥ በዲጂታል ክህሎት ላይ በትኩረት ይሰራል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን አካታችነት ለማረጋገጥ በዲጂታል ክህሎት ላይ በትኩረት ይሰራል አለ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ…
ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ስኬት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ስኬት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሰራ ነው አለ።…
ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስኬታማነት መገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል – በለጠ ሞላ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የታለመለትን ግብ እንዲያሳካ መገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ ይገባል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…