ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማካፈል ዝግጁ ናት – ወርቁ ጋቸና…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ያላትን ተሞክሮ…
ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች ለመላው አፍሪካ ኩራት ናቸው – የላይቤሪያ የውጭ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች ለመላው አፍሪካ ኩራት ናቸው አሉ የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎው ኒያቲ።…
ኢትዮ ቴሌኮም ߵቶሎߴ የተሰኘ የፈጣን መንገድ የክፍያ ሥርዓት በቴሌብር አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ߵቶሎߴ የተሰኘ የፈጣን መንገድ የክፍያ ሥርዓት በቴሌብር አስጀምሯል፡፡
ኩባንያው ከኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች…
ግሪክ ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ማሕበራዊ ሚዲያን ልትከለክል ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሪክ መንግሥት ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ማሕበራዊ ሚዲያን አጠቃቀምን የሚከለክል አዲስ ሕግ አውጥቷል።
የሀገሪቱ ጠቅላይ…
በተሽከርካሪዎች የሚደርስን የነዳጅ ፍጆታና የአካባቢ ብክለት ለመቀነስ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተሽከርካሪዎች የሚደርስን የነዳጅ ፍጆታ እና የአካባቢ ብክለት ለመቀነስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ…
ጎተራ ክላውድ – የኢትዮጵያ የዲጂታል ሉዓላዊነት እና የመረጃ በላይነት ማረጋገጫ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናችን ትልቁ ሀብት እና ኃይል "መረጃ" (Data) ነው። ይህንን መረጃ መቆጣጠር ደግሞ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን የማስጠበቅ ያህል ትልቅ…
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጣቶች የፈጠራ ብቃታቸውን እንዲያወጡ ሰፊ ስራ ይጠበቅባቸዋል – በለጠ ሞላ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጣቶች የፈጠራ ብቃታቸውን እንዲያወጡ በማድረግ ረገድ ሰፊ ስራ ይጠበቅባቸዋል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲጂታል የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎትን በዲጂታል መንገድ ለማከናወን የሚያስችል ቴሌሳይን የተሰኘ አሰራር ይፋ ተደርጓል።…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራተጂን ለማሳካት የኒውክሌር ኃይል ሚና …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራተጂን ለማሳካት የኒውክሌር ኃይል የማይተካ…