የዲጂታል ፋይናንስ ማጭበርበርን ለመግታት …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የዲጂታል ፋይናንስ ማጭበርበርን ለመግታት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡
አስተዳደሩ…
አገልግሎቱ ያስገነባቸውን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ኮተቤ አካባቢ ያስገነባቸውን ሁለት የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎችን…
አርዓያ የሚሆን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ጉዞ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባትና የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ በምታደርገው ጥረት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሽግግርን በማጠናከር ላይ…
በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ..
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሪች ፎር ቼንጅ በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ የሚያደርገው ጥረት የሚበረታታ ነው አለ የትምህርት ሚኒስቴር ፡፡…
ከ41 ሺህ በላይ ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበዋል – የአርቲፊሻል…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 41 ሺህ 394 ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበው እስካሁን 655 ሰዎች ስራዎቻቸውን አቅርበዋል አለ…
የነዳጅ እጥረትን ለመቋቋም የሚረዱት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት የተከሰተውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ለመቋቋም ሀገራት የተለያዩ የመፍትሄ ርምጃዎችን እየወሰዱ…
ከ33 ሺህ በላይ ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበዋል – የአርቲፊሻል…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 33 ሺህ 502 ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበው እስካሁን 589 ሰዎች ስራዎቻቸውን አቅርበዋል አለ…
በአማራ ክልል በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ65 ሺህ በላይ ተገልጋዮች ተስተናገዱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ65 ሺህ በላይ ተገልጋዮች ተስተናግደዋል አለ የክልሉ ሲቪል…
ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒ የምዘና ስርዓት ለመገንባት ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል –…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒ የምዘና ስርዓት ለመገንባት ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…