Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

በሦስት የእሳት አደጋዎች 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እና አካባቢዋ በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሦስቱም አደጋዎች በሰው ላይ ጉዳት አለመድረሱ እና ከ900…

የተለያዩ ክልሎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች መንግስታት ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ለበዓሉ ባስተላለፈው መልዕክት ÷ የጥምቀት በዓል ከኃይማኖታዊ ይዘቱ ባሻገር ማኅበራዊ ግንኙነትን…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን “በሠላም በልማትና በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የወጣቶች ሚና” በሚል ርዕስ ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ አሻድሊ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ በክልሉ…

አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ፡፡ አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ ከጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡   ጉባዔው “ለኢትዮጵያና አፍሪካዊ ብልጽግና የሚተጋ ወጣት” በሚል መሪ ቃል ነው ከታህሳስ 21 እስከ 25ቀን 2015 ዓ.ም…

ኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ መቀለ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ለሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ለማቆም በተደረሰው ስምምነት መሠረት የተቋቋመውን የጋራ የክትትል እና የማረጋገጫ ሥርዓት ለማስጀመር መቀለ ከተማ ገብተዋል። ዋና…

የአደረጃጀት ጥያቄዎች የሀገርን ዘላቂ ጥቅም በሚያረጋግጥ መንገድ ምላሽ እያገኙ ነው -አቶ እርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደረጃጀት ጥያቄዎች የህዝብን እና የሀገርን ዘላቂ ጥቅም በሚያረጋግጥ መንገድ ምላሽ እያገኙ ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 1 ሺህ 106 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 106 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሒደት ተጠናክሮ መቀጠሉንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው…

በሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ታምርት 2ኛ ዙር ንቅናቄ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ታምርት 2ኛ ዙር ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል÷በኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች ኢንዱስትሪ ካልተስፋፋ በስተቀር እድገትን ማምጣት ስለማይቻል…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአሜሪካ ጉብኝት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጎለብት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ…