Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቀዶ ሕክምና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የወላይታ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና ማዕከል ተመረቀ፡፡ የቀዶ ሕክምና ማዕከሉ ግንባታ 90 በመቶ የሚሆነው ወጪ በአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት መሸፈኑ ተገልጿል፡፡ 10 በመቶ የሚሆነው ወጪ…

በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ ክፍለ ከተሞች ከነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ከተማዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ ክፍለ ከተሞች በዛሬው ዕለት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ከተማዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ። የትምህርት ቤቶች ሰላማዊ መማር ማስተማር ላይ ትኩረቱን ባደረገው ውይይት የትምህርት ተቋማትን…

ዶ/ር አብርሃም በላይ ከሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ በሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር አብዱልከድር መሐመድ ኑር ከተመራው ልዑካ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ የሰላምና የደኅንነት ጉዳዮች እንዲሁም በቀጣናው የፀጥታ ሁኔታ መክረዋል፡፡…

በብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከንቲባዎችና የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሐዋሳ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት ነገ በሚከበረው 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ፣ ከንቲባዎችና የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሐዋሳ ከተማ መግባት ጀምረዋል። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

በዩኒቨርሲቲዎች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች ስም የተሰራጨው አቋም ከማህበሩ እውቅና ውጭ መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች ስም የተሰራጨውን አቋም ማህበራችን አያውቀውም ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ለኢዜአ በላከው መግለጫ ማህበሩ ከቅድመ መደበኛ እስከ ከፍተኛ ትምሀርት…

ሶማሊያ አልሸባብን በማዳከም ረገድ የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሃይል አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አልሸባብን በማዳከም እና በማጥፋት ረገድ የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሃይል አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ሲሉ የሶማሊያ ብሔራዊ ሠራዊት የ43ኛ ብርጌድ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አሊ መሃመድ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አሊ መሀመድ ከኢትዮጵያ 7ኛ ሞተራይዝድ…

በመዲናዋ ለቀጣይ ሶሰት ወራት የሚቆይ የፅዳት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “ከተማዬን አፀዳለሁ፤ ፅዳትን ባህል አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል ለቀጣይ 3 ወራት የሚቆይ  የፅዳት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ንቅናቄውን…

“አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲኒያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ አደረገ። ውድድሩ በአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በኩል የተዘጋጀ ሲሆን የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ተከናውኗል። የመነሻ ፋይናንስ ላጡ የስራ ሀሳብ ላላቸው…

በአዲስ አበባ በሚካሄደው አህጉር አቀፍ የወጣቶች ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ እንግዶች እየገቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእንግዶቹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች እና ሚኒስትሮች ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል። የተለያዩ የአፍሪካ ገገራት ልዑካን ፣ ወጣቶች እና የቀድሞ ፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ቤተሰቦች በጉባኤው…