Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቻይና ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ በታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ወሳኝ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከምታካሂድበት ከቀናት ቀደም ብሎ ቻይና በደቡባዊ የአየር ክልሏ ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ ታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ አስተላልፋለች።
ክስተቱን ተከትሎ በደሴቲቱ የሚኖሩ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች…
ሩሲያ እና ኢራን በራሳቸው ገንዘብ በቀጥታ ለመገበያየት ወሰኑ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በአውሮፓው “ስዊፍት” በኩል ሲያደርጉ የነበረውን ግብይት ትተው በራሳቸው ገንዘብ በቀጥታ ሊገበያዩ መወሰናቸው ተነገረ፡፡
ሀገራቱ በቀጥታ በራሳችን ገንዘብ መገበያየት እየቻልን ለምን የዶላርና ዩሮ ምንዛሬ እንጠብቃለን ማለታቸውን…
እስራኤል በጋዛ በንጹሃን ላይ የሚደርስን ጉዳት እንድትቀንስ አሜሪካ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚደርስን ጉዳት እንድትቀንስ አሜሪካ ጥሪ አቅርባለች፡፡
የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ በጋዛ 249 ዜጎች ለህልፈት ሲዳረጉ 510 የሚሆኑት ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡…
የሂዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በእስራዔል ጥቃት መገደሉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሂዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዠ ዊሳም ታዊል በእስራዔል ጥቃት መገደሉ ተሰምቷል፡፡
ወታደራዊ አዛዡ እስራዔል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ነው የተገደለው፡፡
የድሮን ጥቃቱ ዊሳም ታዊል እና ሌሎች የሂዝቦላህ…
በእስራዔል ሃማስ ጦርነት 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ ተፈናቅለዋል – ተመድ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል እና ሃማስ ጦርነት ምክንያት እስካሁን 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንስግታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡
ተፈናቃዮቹ ሰሜን ጋዛ እና ጋዛን ጨምሮ ከአምስት ግዛቶች የተወጣጡ ሲሆን ተመድ…
የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች እንዳይበሩ አገዱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በተፈጠረ የደህንነት ስጋት በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች በረራ እንዳያደርጉ ክልከላ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡
የአሜሪካ ፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር (ኤፍኤኤ) ትናንት ባወጣው መግለጫ…
በሊቢያ ደርና የደረሰውን የጎርፍ አደጋ መከላከል ይቻል ነበር ሲሉ ባለሙያዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው መስከረም ወር በሊቢያ ደርና ከተማ በጎርፍ አደጋ የፈረሱት ግድቦች ደካማ እንደነበሩ የዳኝነት ምርመራ ውጤት አመላከተ።
የሊቢያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አል-ሲዲቅ አል-ሱር በትናንትናው ዕለት እንደተናገሩት፤ በግድቡ ግምገማ…
ሃማስ ከሰሜን ጋዛ መወገዱን እስራኤል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ ከሰሜን ጋዛ መወገዱን የእስራኤል መከላካያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ሪር አድሚራል ዳንኤል ሃጋሪ እንዳሉት÷ በጋዛ ሰርጥ በሚገኙ የሃማስ ይዞታዎች ላይ የሚወሰደው መጠነ ሰፊ ወታደራዊ እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡፡…
አንድ አዛውንት ከመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በኋላ ከፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ በ90ዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሴት አዛውንት በምዕራብ ጃፓን ከደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በኋላ በሕይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡
የዕድሜ ባለጸጋዋ 124 ሠዓታትን በፍርስራሽ ውስጥ ከቆዩ በኋላ ነው በሕይወት መገኘታቸው የተገለጸው፡፡…
ቻይና አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ አከናወነች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አነስተኛ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗ ተሰምቷል፡፡
ሁለት ሰው ማሳፈር የሚችለው እና ባለ አንድ ሞተሩ አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን በበቻይና ሀገር መሰራቱ ተገልጿል፡፡…