Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የለገሰችው ስንዴ ካሜሩን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የለገሰችው 25 ሺህ ቶን የዕርዳታ ስንዴ ካሜሩን ዱዋላ ራስ ገዝ ወደብ መድረሱ ተገለጸ።   ካሜሩን ዱዋላ ራስ ገዝ ወደብ ደርሶ የተራገፈው የሰብአዊ ዕርዳታ ስንዴ ተፈጭቶ ዱቄቱ እንዲዘጋጅ እየተደረገ…

ቻይና በዓለም አቀፍ የመርከብ ግንባታ ዘርፍ ቀዳሚነቷን አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም አቀፍ የመርከብ ግንባታ ዘርፍ ለ14 ተከታታይ ዓመታት በቀዳሚነት መቀጠሏ ተገለጸ፡፡ ቻይና ባለፈው ዓመት ውስጥ በምርታማነት፣ በአዳዲስ ትዕዛዞች እና ቀደም ብለው በተሰጡ ትዕዛዞች ጠንካራ እድገት እያሳየች መምጣቷን አስመስክራለች…

ሰሜን ኮሪያ የተሳካ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ መካከለኛ መጠን ያለው የባለስቲክ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ መሞከሯን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል፡፡ ሙከራው የባላስቲክ ሚሳኤሉን የአረር ተሸካሚ ክፍል እንቅስቃሴን ለመመልከት እና ተንቀሳቃሽ ሞተሮችን ብቃት ለማረጋገጥ መሆኑ…

 በቀይ ባሕር በሚያልፉ መርከቦች ላይ የሚሠነዘረው ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን አስተጓጉሏል- ሪፖርት

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር በሚተላለፉ የዕቃ ጫኝ መርኮቦች ላይ የተፈፀመው ተደጋጋሚ ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን ማስተጓጎሉን ሪፖርት አመላከተ፡፡ የሁቲ አማፂያን በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ የዓለም የንግድ ልውውጥ በአንድ ወር…

ኬፕ ቨርዴ ወባን በማጥፋት 4ኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬፕ ቨርዴ ወባን በማጥፋት ከአፍሪካ አራተኛዋ ከዓለም ደግሞ 44ኛዋ ሀገር መሆኗን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አድርጓል፡፡   አልጄሪያ፣ ሞሮኮ እና ሞሪሺየስ በፈረንጆቹ 2019፣ 2010 እና 1973 እንደቅደም ተከተላቸው ከወባ በሽታ ነፃ…

ብሪታንያ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ወደ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ፓውንድ ልታሳድግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ ወደ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ፓውንድ ልታሳድግ መሆኑን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ አስታውቀዋል፡፡   ድጋፉ ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መቀስቀስ በኋላ የሚደረግ የዓመቱ ትልቅ መነሳሳት…

የፀጥታው ምክር ቤት የሁቲ አማጺያን በቀይ ባህር የሚፈፅሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የሁቲ አማጺያን በቀይ ባህር የሚፈፅሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ አማፂያኑ ጥቃት እንዲያቆሙ የሚጠይቀው የውሳኔ ሃሳብ በጃፓን እና አሜሪካ የቀረበ ሲሆን በ11 ድምፅ ያለምንም…

የሜታ ቢዝነሥ ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ በከብት እርባታ ሥራ ተሠማሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜታ ቢዝነሥ ኩባንያ ባለቤት እና ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ ካላቸው ሥራ በተጨማሪ በከብት ዕርባታ የሥራ መስክ መሠማራታቸውን አስታወቁ፡፡ የከብት ዕርባታ ሥራውን የጀመሩት ከባለቤታቸው ጋር በመሆን በአሜሪካ ሃዋይ ግዛት መሆኑንም ገልጸዋል፡፡…

የየመን ሁቲ አማጺዎች ሁለገብ የሚሳኤል ጥቃት ማካሄዳቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማጺዎች በቀይ ባህር መተላለፊያ ላይ ከመቼውም ጊዜ ከፍ ያለ በበርካታ ሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላኖች የታገዘ ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡   የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን “ውስብስብ ተልዕኮ” ሲል የጠራው…

ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ አስታወቀች፡፡ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አቋሙን ያስታወቀው በዋሽንግተን በተሰናዳው 17 ኛው የሀገራቱ የመከላከያ ፖሊሲ ውይይት ላይ መሆኑን ሲጂቲ ኤን…