Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ኬንያ በዓመት 20 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ለማስገባት ማቀዷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ በነዳጅ ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ በየዓመቱ 20 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ከውጭ ለማስገባት ማቀዷ ተገለጸ፡፡ ኬንያ ዕቅዱን ያወጣችው በሀገሪቷ እያደገ የመጣውን የተሽከርካሪ ግዢ ፍላጎት ለማሟላትና የነዳጅ ፍጆታዋን በዘላቂነት…

ቻይና እና አሜሪካ የዓየር ንብረት ለውጥ ቀውስን ለመፍታት በትብብር ሊሠሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና አሜሪካ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን የዓየር ንብረት ለውጥ ቀውስ በትብብር ለመፍታት እንደሚሠሩ ገለጹ፡፡ ሀገራቱ ትብብራቸውን ለማሳደግ መስማማታቸውንና የጋራ መግለጫ ማውጣታቸውን የቻይና የሥነ-ምኅዳር እና የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር በዛሬው…

እስራዔል ከሃማስ ጋር እየተደራደረች መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል ከሃማስ ጋር የታገቱባትን ንጹሐን ለማስለቀቅ እየተደራደረች መሆኑ ተገለጸ፡፡ አሁን ላይ ሁለቱ አካላት ጦርነቱን ማካሄድ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ የያዟቸውን ንጹሃን ለመለዋወጥ መቃረባቸውም ነው የተገለጸው። ድርድሩ ከተሳካ በፍልስጤም ታጣቂ…

የአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን ካለፈው ዓመት ጀምሮ የ27 ቢሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን ካለፈው አመት ጀምሮ የ27 ቢሊየን ዩሮ ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጉን የህብረቱ የውጭ ጉዳይና ፀጥታ ሃላፊ ጆሴፍ ቦሬል ገለጹ። ቦሬል በቤልጂየም ብራሰልስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አባል ሀገራቱ ካለፈው አመት ጀምሮ ለኪየቭ…

ኔፓል ቲክቶክን ልታግድ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔፓል በህብረተሰቡ ማኅበራዊ መሥተጋብር ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው ያለችውን ‘ቲክቶክ’ የማህበራዊ ትሥሥር ገፅ አማራጭ ልታግድ መሆኗ ተሰማ፡፡ እንደ ገልፍ ቱዴይ ዘገባ፤ ኔፓል የቻይናውን ታዋቂ የማኅበራዊ ትሥሥር ገፅ በይፋ ልታግድ መሆኗን…

ዴቪድ ካሜሩን የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ የካቢኔ ሹም ሽር አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሃገር ውስጥ ሚኒስትር ሱዌላ ብሬቨርማንን ከስልጣን ማንሳታቸውን…

በሕንድ በግንባታ ላይ ያለ የመተላለፊያ ዋሻ ተደርምሶ ከ30 በላይ ሰራተኞች አደጋ ላይ መውደቃቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ሂማሊያ ግዛት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት በግንባታ ላይ ያለ የመተላለፊያ መንገድ ዋሻ በመደርመሱ ከ30 በላይ የሚሆኑ የግንባታ ሰራተኞች አደጋ ውስጥ መውደቃቸው ተሰምቷል፡፡ የተደረመሰው የዋሻው ክፍልም ከዋሻው መግቢያ 200 ሜትር ርቆ…

በአይስላንድ ከእሳተ ገሞራ ስጋት ጋር ተያይዞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አይስላንድ የእሳተ ገሞራ ሊፈነዳ ይችላል በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች። በሃገሪቱ ደቡባዊ ምዕራብ ጠረፋማ አካባቢ የርዕደ መሬት ንቅናቄ መከሰቱን ተከትሎ እሳተ ገሞራ ሊፈነዳ ይችላል በሚል ስጋት ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ…

ስዊዘርላንድ የኒውክሌር ኃይል የመጠቀም እቅዷን እንደምታራዝም ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓዊቷ ሀገር ስዊዘርላንድ በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ያሉ ሁሉም መሣሪያዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ እስከሆነ ድረስ ሥራቸውን ይቀጥላሉ ስትል ገልፃለች፡፡ ስዊዘርላንድ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በኤሌክትሪክ አቅርቦት እጥረት ስጋት እና…

ጋናዊው አጥቂ ራፋኤል ድዋሜና በጨዋታ መሐል ሕይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልባኒያ ሊግ ሲጫወት የነበረው ጋናዊው አጥቂ ራፋኢል ዳዋሜና ራሱን ስቶ ከወደቀ በኋላ ሕይወቱ ማለፉን የአልባኒያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የ28 ዓመቱ ራፋኤል ለአልባኒያ ሱፐርሊግ ተሳታፊው ኢግናቲያ ክለብ ከፓርቲዛኒ ጋር እየተጫወተ እያለ…