Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ጋናዊው አጥቂ ራፋኤል ድዋሜና በጨዋታ መሐል ሕይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልባኒያ ሊግ ሲጫወት የነበረው ጋናዊው አጥቂ ራፋኢል ዳዋሜና ራሱን ስቶ ከወደቀ በኋላ ሕይወቱ ማለፉን የአልባኒያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የ28 ዓመቱ ራፋኤል ለአልባኒያ ሱፐርሊግ ተሳታፊው ኢግናቲያ ክለብ ከፓርቲዛኒ ጋር እየተጫወተ እያለ…

ብሪክስ-ገዝ የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የራሳቸው የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡ የሩሲያው ዱማ መቆጣጠሪያ ኮሚቴ የመጀመሪያ ምክትል ሊቀመንበር እና የሩሲያ የሕግ ባለሙያ ዲሚትሪ ጉሴቭ፥ የራስ ገዝ በይነ- መረብ መኖር የአባል ሀገራቱን…

የምዕራባውያን ማዕቀብ ሩሲያ የራሷን አቅም እንድታሳድግ ዕድል ፈጥሯል – ዲሜትሪ ፔስኮቭ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን በሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ ሞስኮ የራሷን አቅም በሚገባ እንድትጠቀም አስችሏታል ሲሉ የክሬሚሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ገለጹ፡፡ ቃል አቀባዩ የምዕራባውያን ሀገራት ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ጋር ተያይዞ በሞስኮ ላይ የጣሉት ዘርፈብዙ…

አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ቫይረስ ክትባት አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል አጸደቀች፡፡ በትንኝ ንክሻ የሚተላለፈው ቫይረስ ክትባት በጤናው ዘርፍ ላይ የሚሠሩት የአሜሪካ ባለሥልጣናት በትናንትናው ዕለት መክረው ማፅደቃቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡…

እስራኤል በጋዛ በየቀኑ የአራት ሰዓታት የተኩስ አቁም ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜናዊ ጋዛ በየቀኑ የአራት ሰዓታት የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማቷን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተኩስ አቁሙ ትክክለኛ እና በቀጣናው የሚፈለገውን መሻሻል ለማምጣት ሚናው ከፍተኛ ነው ሲሉ አወድሰዋል፡፡…

ጋዛ ውስጥ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በእንስሳት የሚጎተቱ ጋሪዎች በስፋት ለመጓጓዣነት እንዲውሉ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተነሳ ጋዛ ውስጥ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በእንስሳት የሚጎተቱ ጋሪዎችን በስፋት ለመጓጓዣነት እንዲውሉ እያደረገ መሆኑ ተመላክቷል። በጋዛ አሁን ላይ የጭነት እንስሳት ጋሪ ሲጎትቱና ሰው ሲያመላልሱ እንዲሁም እቃ…

ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት 25 ሺህ ቶን የስንዴ ድጋፍ ላከች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት 25 ሺህ ቶን የስንዴ ድጋፍ መላኳን የሀገሪቱ ጉምሩክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የስንዴ ድጋፉን የጫኑ መርከቦችም በጥቁር ባህር በኩል ወደ አፍሪካ ጉዞ መጀመራቸው ነው የተገለጸው፡፡ የስንዴ አቅርቦቱ ቱርክ ከደረሰ በኋላ…

ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመት በፊት ያቀነቀነችው ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመታት በፊት ባቀነቀነችው “ፋስት ካር” ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ የአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ዘፈን ሽልማትን አሸነፈች፡፡ ትሬሲ ቻፕማንን ለአሸናፊነት ያበቃት ከ35 ዓመታት በፊት ያቀነቀነችው “ፋስት ካር” የሚለው የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ…

አሜሪካ በኢራን እንደሚደገፉ በሚነገርላቸው ሶሪያ ውስጥ የሚገኙ ሚሊሻዎች የጦር መሳሪያ መጋዝን ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራን እንደሚደገፉ በሚነገርላቸው ሶሪያ ውስጥ የሚገኙ ታጣቂ ሚሊሻዎች የጦር መሳሪያ መጋዝን ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን አስታውቃለች፡፡ ጥቃቱ ባለፈው ሳምንት የኢራን ሚሊሻዎች ኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ ለፈፀሙት ጥቃት…

በአፍሪካ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከሌላው አካባቢ በተለየ ሁኔታ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መጥቷል ሲል በጉዳዩ ላይ የተደረገ አዲስ ጥናት አመላክቷል፡፡ ቲር ፈንድ እንደተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት ገለጻ፤ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት አንድ…