Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሩሲያ ላከሸፈችው የዩክሬን የአየር ላይ ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ መስጠቷ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ሞስኮ ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት ሙከራ ተከትሎ ሩሲያ ለሁለት ተከታታይ ምሽት በበርካታ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ኪዬቭ ላይ ጥቃት ማድረሷ ተሰምቷል፡፡
በትናንትናው ዕለት ዩክሬን በሩሲያ መዲና ሞስኮ ላይ ጥቃት ለማድረስ የላከችው ሰው አልባ…
እስራኤል በቀን ሁለት ቦቴ ነዳጅ ወደ ጋዛ እንዲገባ እንደምትፈቅድ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በቀን ሁለት ቦቴ ነዳጅ ወደ ጋዛ ሰርጥ እንዲገባ እንደምትፈቅድ ገልፃለች።
እስራኤል እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በአሜሪካ በኩል ግፊት ስለበዛባት እንደሆነም ተመላክቷል፡፡
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግ የፀሐይ ኃይል አማራጭን መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የፀሐይ ኃይል በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግና ህይወትን ለመታደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
በታዳጊ ሀገራት የሚገኙ ሁሉም የጤና ተቋማት በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ 5 ቢሊየን…
የሳምሰንግ ዋና ሥራ አፈፃሚ በማጭበርበር ወንጀል ክሥ ተመሠረተባቸው
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ግዙፉ የሳምሰንግ ኩባንያ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ጄይ ሊ በአክሲዮን ማጭበርበርና በሒሳብ አያያዝ ችግር ክሥ ተመሠረተባቸው።
የደቡብ ኮሪያ ዐቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት÷ የሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ኃላፊ ጄይ ሊ በፈረንጆቹ 2015 የኩባንያው…
በየዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች ትንባሆ በማጨስ በሚመጣ ካንሰር ህይወታቸውን ያጣሉ- ጥናት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) ህንድን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ትንባሆ በማጨስ ምክንያት በሚመጣ ካንሰር በየዓመቱ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሰዎች ህይወት እንደሚቀጠፍ ጥናት አመላክቷል።
የላንሴት ኢ-ክሊኒካል ሜዲሲን ጆርናል ያወጣው ጥናት እንዳረጋገጠው ህንድ፣ ቻይና፣…
በጋዛ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ ምግብና ሌሎች ድጋፎችን ማድረስ እንዳልተቻለ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተነሳ በጋዛ የግንኙነት መሥመር ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ ምግብና ሌሎች የሰብዓዊ አቅርቦቶችን ወደ ሥፍራው ማድረስ እንዳልቻሉ ዓለም አቀፍ የዕርዳታ ድርጅቶች ተናገሩ፡፡
ድርጅቶቹ የሚሠጡትን አገልግሎት በዛሬው ዕለት ሙሉ በሙሉ…
የማላዊ ፕሬዚዳንት በራሳቸውና ካቢኔያቸው ላይ የውጪ ሀገራት ጉዞ እገዳ ጣሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ (ዶ/ር) በራሳቸው እና ካቢኔያቸው ላይ የውጭ ሀገራት ጉዞ እገዳ መጣላቸው ተሰምቷል፡፡
የጉዞ እገዳው የሀገሪቱ ገንዘብ የመግዛት አቅም 44 በመቶ መዳከሙን ተከትሎ የውጭ ምንዛሬን ለማዳን ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
አሜሪካና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል መስማማታቸው ተነገረ፡፡
የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በሳን ፍራንሲስኮ የባህር ወሽመጥ አካባቢ ከቻይና ፕሬዚደንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡
ይህም በዓመታት ውስጥ “በጣም…
ናሬንድራ ሞዲ ለአርሶ አደሮች የ2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ምርጫ መቃረቡን ተከትሎ ለአርሶ አደሮች የ2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል፡፡
ድጋፉ በሀገሪቱ 80 ሚሊየን የሚደርሱ አርሶ አደሮችን ለመርዳት የተዘጋጀው የበጎ አድራጎት መርሐ ግብር አካል መሆኑ…
ሞሮኮ ለመጀመያ ጊዜ በሀገር ውስጥ የተሰራውን መኪና ለሽያጭ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ ኒኦ ሞተርስ በተባለው የሀገር ውስጥ መኪና አምራች ኩባንያ የተገጣጠመውን መኪና ለሽያጭ አቅርባለች፡፡
በተያዘው ወር ይፋ የሆነው ይህ መኪና ከደቡብ አፍሪካው ሪኖልት መኪና እና ከቻይና የመኪና ብራንዶች ጋር ይወዳደራል ነው የተባለው፡፡…