Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የቱርክ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ አሰጣት ሒደት ተጠናቅቋል፡፡ በፈረንጆቹ ባሳለፍነው ግንቦት 14 ቀን በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ተፎካካሪዎች አብላጫ ድምፅ ባለማግኘታቸው ወደ 2ኛ ዙር ድምጽ የመስጠት ሂደት መሸጋገሩ…

በምሥራቅ አፍሪካ ተጎጂዎችን ለመደገፍ የሚውል 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በምሥራቅ አፍሪካ የሚያደርገውን እርዳታ ለመደገፍ የሚውል 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር አገኘ። የተገኘው ገንዘብ ድርጅቱ ኢትዮጵያን ጨምሮ በኬንያ እና ሶማሊያ ለሚገኙ ወደ 32 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ለአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና መንግስታት እንዲሁም ህዝቦች "ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ" ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ ዓመት በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያን ጨምሮ…

ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኟ ቲና ተርነር በ83 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኟ ቲና ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። በፈረንጆቹ በ1980ዎቹ የፖፕ አቀንቃኝ ለመሆን የበቃችው  እውቋ  የሮክ እና የሮል ኮከብ ቲና ተርነር ከረዥም ህመም በኋላ በ83 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።…

በጋራ ፍትኃዊና አካታች ዓለም እንገነባለን – ቭላድሜር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዓለም አቀፍ አጋሮቿ ጋር በመተባበር ፍትኃዊና አካታች ዓለም እንደምትገነባ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፑቲን አያይዘውም ከሩሲያ ጋር ለመተባበር ዝግጁ የሆኑ ሀገራት ጠላቶች እና ፈተናዎች የጋራ በመሆናቸው በጥምረት ለመታገል ዝግጁ…

ጃፓን “ኔቶ”ን የመቀላቀል ዕቅድ የላትም – ፉሚዮ ኪሺዳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት “ኔቶ”ን የመቀላቀል ዕቅድ እንደሌላት የሀገሪቷ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ አስታወቁ፡፡ ፉሚዮ ጃፓን በማናቸውም መንገዶች አሜሪካ መራሹን የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት አትቀላቀልም ሲሉ አቋማቸውን…

ቻይና የኮምፒውተር ቁሶች ከአሜሪካው “ማይክሮን” እንዳይገቡ አገደች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካውን የኮምፒውተር ቁሶች አምራች “ማይክሮን” ምርቶች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ቻይና አገደች፡፡ በተለይ በኩባንያው የሚመረቱ የኮምፒውተር “ሜሞሪ ካርዶች” ለብሔራዊ ደኅንነቷ ሥጋት መሆናቸውን ጠቁማ ማገዷን የዘገበው አናዱሉ ነው፡፡ በቻይና…

ዩክሬን ለምትፈፅመው ጥቃት አሜሪካ ይሁንታ ሠጥታለች ስትል ሩሲያ ወቀሰች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በሩሲያዋ ክሬሚያ ላይ ያደረሰችውን ጥቃት አሜሪካ በዝምታ መመልከቷን ይሁንታ እንደመሥጠት እንደምትቆጥረው ሩሲያ አስታወቀች፡፡ በአሜሪካ የሩሲያ አምባሳደር አናቶሊ አንቶኖቭ በሠጡት ማስጠንቀቂያ አዘል አስተያየት ÷ ዩክሬን በክሬሚያ ሰርጥ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዓለም ለሁለት እንዳትከፈል ሲሉ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዓለም ለሁለት እንዳትከፈል ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡ የቡድን 7 አባል አገራት ከአሜሪካ ወይም ከቻይና ጋር በመሰለፍ ዓለምን በቀዝቃዛ ጦርነት ጎራዎች ከመከፋፈል እንዲቆጠቡ ዋና ፀሐፊው…

የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ7 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሰባት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎቹ በአሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ አደራዳሪነት በሳዑዲ ሲያካሂዱት የቆዩት ውይይት ተጠናቋል፡፡ ውይይቱን አስመልክቶ…