Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ጃፓን “ኔቶ”ን የመቀላቀል ዕቅድ የላትም – ፉሚዮ ኪሺዳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት “ኔቶ”ን የመቀላቀል ዕቅድ እንደሌላት የሀገሪቷ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ አስታወቁ፡፡
ፉሚዮ ጃፓን በማናቸውም መንገዶች አሜሪካ መራሹን የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት አትቀላቀልም ሲሉ አቋማቸውን…
ቻይና የኮምፒውተር ቁሶች ከአሜሪካው “ማይክሮን” እንዳይገቡ አገደች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካውን የኮምፒውተር ቁሶች አምራች “ማይክሮን” ምርቶች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ቻይና አገደች፡፡
በተለይ በኩባንያው የሚመረቱ የኮምፒውተር “ሜሞሪ ካርዶች” ለብሔራዊ ደኅንነቷ ሥጋት መሆናቸውን ጠቁማ ማገዷን የዘገበው አናዱሉ ነው፡፡
በቻይና…
ዩክሬን ለምትፈፅመው ጥቃት አሜሪካ ይሁንታ ሠጥታለች ስትል ሩሲያ ወቀሰች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በሩሲያዋ ክሬሚያ ላይ ያደረሰችውን ጥቃት አሜሪካ በዝምታ መመልከቷን ይሁንታ እንደመሥጠት እንደምትቆጥረው ሩሲያ አስታወቀች፡፡
በአሜሪካ የሩሲያ አምባሳደር አናቶሊ አንቶኖቭ በሠጡት ማስጠንቀቂያ አዘል አስተያየት ÷ ዩክሬን በክሬሚያ ሰርጥ…
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዓለም ለሁለት እንዳትከፈል ሲሉ አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዓለም ለሁለት እንዳትከፈል ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡
የቡድን 7 አባል አገራት ከአሜሪካ ወይም ከቻይና ጋር በመሰለፍ ዓለምን በቀዝቃዛ ጦርነት ጎራዎች ከመከፋፈል እንዲቆጠቡ ዋና ፀሐፊው…
የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ7 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሰባት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡
የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎቹ በአሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ አደራዳሪነት በሳዑዲ ሲያካሂዱት የቆዩት ውይይት ተጠናቋል፡፡
ውይይቱን አስመልክቶ…
አሜሪካ አጋር ሀገራት ተዋጊ ጀቶችን ለዩክሬን ቢያቀርቡ እንደምትፈቅድ አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ አጋር ሀገራት አሜሪካ ሰራሽ ተዋጊ ጀቶችን ለዩክሬን ቢያቀርቡ እንደምትፈቅድ አስታወቀች።
የዋሺንግተን የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በጃፓኑ የቡድኑ ሰባት አባል ሀገራት ጉባኤ ላይ “አጋር…
የአረብ ሊግ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው የአረብ ሊግ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በጉባኤው በእርስ በእርስ ጦርነት የምትታመሰው ሶሪያ ከ12 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጉባኤው ተሳትፋለች፡፡
ሶሪያን በመወከል ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ጉባኤውን…
የቡድን 7 አባል ሀገራት በሩሲያ ላይ ማዕቀባቸውን ይበልጥ ለማጥበቅ እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ላይ የምትወስደውን እርምጃ እንድታቆም ለማስገደድ የቡድን 7 አባል ሀገራት ማዕቀባቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እየመከሩ ነው፡፡
የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ጉባዔ ከዕለተ አርብ ጀምሮ በጃፓን ሄሮሺማ እየተካሄደ ነው፡፡
ምንም…
ለሱዳን ቀውስ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 209 ሚሊየን ዶላር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በሱዳን በተፈጠረው ቀውስና ሁከት ለተጎዱ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ 209 ሚሊየን ዶላር ያስፈልጋል ብሏል።
የሱዳን ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱ በጎረቤት ሀገራትም ላይ ተጥዕኖ እያሳደረ መምጣቱንም…
የዓለም ሙቀት ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1 ነጥብ 5 ዲግሪ ሴልሺየስ ሊያልፍ እንደሚችል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ቢያንስ አንዱ አመት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ሞቃታማ እንደሚሆን የዓለም የአየር ትንበያ ድርጅት ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።
የሙቀት አማቂ ጋዞች እና ኤልኒኖ በመጣመር የሙቀት መጠኑን እየጨመሩ በመሆኑ÷ ቀጣዮቹ አምስት ዓመታት…