Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአውሮፓ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ 130 ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አውሮፓ በ22 ሀገራት በተካሄደ የጋራ ዘመቻ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዓለም አቀፍ የፖሊስ ድረጅት (ዩሮፖል) ዛሬ አስታውቋል።
በፈረንጆቹ እስከ ሰኔ 13 ድረስ…
በሱዳን የሽግግር መንግስት ለመመሥረት ወታደራዊ ኃይላቸውን እንደሚያስወጡ አል-ቡርሃን ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ መሪ የሆኑት ጄነራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን በሀገራቸው የሽግግር መንግስት ለመመስረት የሚያስችል መደላድል ለመፍጠር ወታደራዊ ኃይላቸውን ከፖለቲካዊ ውይይቱ እንደሚያስወጡ በትናንትናው ዕለት አስታውቀዋል፡፡
በሱዳን ፖለቲከኞች እና…
ጣሊያን በሰሜናዊ የሀገሪቷ ክፍል የድርቅ አደጋ መከሰቱን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በሀገሪቷ ሰሜናዊ ክፍል በ70 ዓመታት ታሪኳ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ በመመታቷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡
ድርቁ የተከሰተው ቀደም ሲል የሀገሪቷን አንድ ሦስተኛውን የግብርና ምርት አቅርቦት ይሸፍን በነበረው የ ”ፖ“ ወንዝ አካባቢ ነው…
አሜሪካና ቻይና በንግድ ትስስርና የአቅርቦት ሰንሰለቶችን ማረጋጋት ዙሪያ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካና ቻይና በንግድ ትስስርና የአቅርቦት ሰንሰለቶችን ማረጋጋት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡
የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ጃኔት የለን እና የቻይና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሊው ሂ የባይደን አስተዳደር የዋጋ…
ጋቦን ከካርበን ሽያጭ 275 ሚሊየን ዩሮ ለማግኘት አቀደች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋቦን ጥቅጥቅ ደኖቿን ለካርበን ገበያ በማቅረብ 275 ሚሊየን ዩሮ ገቢ ለማግኘት አቅጇለሁ አለች፡፡
ሀገሪቷ ገቢውን ለማሳካት ያቀደችው ሕዳር ወር ላይ በካይሮ ከሚካሄደው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ወዲህ ነውም ተብሏል፡፡
በዚህ ዓመት…
ሩሲያ አርክቲክ አካባቢ ከፍተኛ የነዳጅ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአርክቲክ አካባቢ በሚገኘው ፔቾራ ባሕር 82 ሚሊየን ቶን የሚገመት የነዳጅ ዘይት ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች፡፡
ነዳጁን ያገኘው በሩሲያ መዲና ሞስኮ መቀመጫውን ያደረገው “ሮስኔፍት” የተሰኘ የሀገሪቷ የነዳጅ ኩባንያ መሆኑን አር ቲ ዘግቧል፡፡…
በኮፐንሄገን የታጠቀ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ሰዎች መገደላቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴንማርክ ኮፐንሄገን የታጠቀ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ሰዎች መገደላቸው የከተማዋ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በደረሰው ጥቃት የሦስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡
ፖሊስ ድርጊቱ…
የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር 40 የአልሸባብ አሸባሪዎችን ገደልኩ አለ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 26፣2014(ኤፍ ቢሲ) የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር 40 የአልሸባብ አሸባሪዎችን መግደሉን የሀገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ አስታወቀ፡፡
የአልሸባብ ታጣቂዎች በመካከለኛው ሶማሊያ ሸበሌ ግዛት በተደረገ ወታደራዊ ዘመቻ ስለመገደላቸው ነው የሀገሪቱን ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ…
የዶንባስ ግዛት ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ዋለች
አዲስ አበባ፣ሰኔ 26፣2014( ኤፍ ቢሲ) የዶንባስ ሪፐብሊክ ሙሉ በሙሉ ከዩክሬን ጦር እጅ ወጥታ በሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች ቁጥጥር ስር መዋሏን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌይ ሾይጉ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዛሬው እለት ባደረጉት…
ናይጀሪያ በድፍድፍ ነዳጅ ስርቆት ምክንያት 1 ቢሊየን ዶላር ማጣቷን አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያ በፈረንጆቹ 2022 የመጀመሪያው ሩብ አመት በድፍድፍ ነዳጅ ስርቆት ምክንያት 1 ቢሊየን ዶላር ማጣቷን የሀገሪቱ የነዳጅ ተቆጣጣሪ ድርጅት አስታወቀ።
ናይጀሪያ በሩብ አመቱ 141 ሚሊየን በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ማምረቷን ድርጅቱ ገልጿል።…