Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተም ታዛቢዎች እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ ግልፅነትንና  ተጠያቂነትን ለማስፈን እንደሚያግዝ የታመነበት ይህ የቴክኖሎጂ ሲስተም…

የቡድን 20 እና “የጋራ ብልጽግና” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 እና የጋራ ብልጽግና ቡድን አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባዎች ዛሬ በኢንዶኔዥያ ባሊ ግዛት እና በታጂኪስታን መዲና ዱሻንቤ ተጀምሯል። በዛሬው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ አሜሪካ ዩክሬን ላይ በሩስያ “የተፈጸመውን…

የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ። አቤ፥  ናራ በተባለች ከተማ  የአንድ እጩ ቅስቀሳ ላይ ንግግር በማድረግ ላይ እያሉ ነው ከኋላ በጥይት የተመቱት። የዓይን እማኞች ሺንዞ አቤ ከኋላቸው እንደተመቱ…

የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሰልጣን ለመልቀቅ የወሰኑት ባለፉት ሁለት ቀናት ከ50 በላይ የመንግሥታቸው ሚኒስትሮች እና የስራ ሀላፊዎች ስልጣን…

የአፍሪካ አየር መንገዶች በነዳጅ ዋጋ መናር 4 ቢሊየን ዶላር እንደሚያጡ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት የአፍሪካ አየር መንገዶች በነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት ማግኘት የነበረባቸውን 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ እንደሚያጡ የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ገልጿል፡፡ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ተከትሎም የኬንያ አየር መንገድ የበረራ…

እስራኤልና ግብፅ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ኅብረት መላክ የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ግብፅ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሀገራቱ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ለመላክ ከኅብረቱ ጋር ሥምምነት ላይ የደረሱት ከሩሲያ የሚያስገቡት የጋዝ ምርት መቆሙን ተከትሎ ባጋጠማቸው የኃይል…

አብዱል ፈታ አል ቡርሃን የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት የሲቪል አባላትን ከስራ አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር ሌተናል ጄኔራል አብዱል ፈታ አልቡርሃን የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት የሲቪል አባላትን ከስራ ማሰናበታቸው ተገለፀ፡፡ ምክር ቤቱ በቴሌግራም ገፁ እንዳስታወቀው ሊቀ መንበሩ አምስት የሉዓላዊ ምክር…

የቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሁለት የእንግሊዝ ሚኒስትሮች ሥራቸውን ለቀቁ

የቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሁለት የእንግሊዝ ሚኒስትሮች ሥራቸውን ለቀቁ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ ጤና ሚኒስትር ሳጂድ ጃቪድ እና የፋይናንስ ሚኒስትሩ ሪሺ ሱናክ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሥራቸውን በፈቃዳቸው ለቀዋል። ሳጂድ…

የሩሲያ ፓርላማ በዩክሬን እየተካሄደ ያለው ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያስችል ድምፀ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በዩክሬን እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ዘመቻ እንዲቀጥልና ለሠራዊቱ አስፈላጊው ሕዝባዊ ድጋፍ እንዲደረግለት የሚፈቅዱ ሁለት ረቂቅ ሕጎችን ለማጽደቅ የመጀመሪያ ዙር ድምፀ ውሳኔ ሰጠ። ረቂቅ ሕጎቹ…

የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ እስካሁን በወሰደው እርምጃ 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ተወረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን ድረስ በተወሰ ሕጋዊ እርምጃ 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች መወረሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ በዛሬው ዕለት ከመንግስት የተሰጠውን መመሪያና ደንብ የጣሱ ተጨማሪ ሁለት የነዳጅ…