Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፕሬዚዳንት ባይደን የመሣሪያ ቁጥጥር ሥምምነቱ በአስቸኳይ እንዲተገበር አሳሰቡ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የመሣሪያ ቁጥጥር ሥምምነት ማዕቀፉ በአስቸኳይ እንዲተገበር አሳሰቡ፡፡
የአሜሪካ ምክር ቤት ሴናተሮች በቀረበው የመሣሪያ ቁጥጥር ማዕቀፍ ላይ ተስማምተዋል።
ይህን ተከትሎም ፕሬዚዳንቱ ሕግ አውጪዎች የመሣሪያ…
የሩሲያ ጦር የዩክሬንን ትልቅ የጦር መጋዘን ማውደሙ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ይገኙበታል የተባለን የዩክሬን ትልቅ የጦር መሳሪያ መጋዘን ማውደሙ ተሰማ ፡፡
ኢንተርፋክስ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴርን ጠቅሶ እንደዘገበው የሩሲያ ሀይሎች በዩክሬን ተርኖፒል ክልል የሚገኘውን የአሜሪካ እና…
የሩሲያ ጦር የዩክሬንን ትልቅ የጦር መጋዘን ማውደሙ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ይገኙበታል የተባለን የዩክሬን ትልቅ የጦር መሳሪያ መጋዘን ማውደሙ ተሰማ ፡፡
ኢንተርፋክስ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴርን ጠቅሶ እንደዘገበው የሩሲያ ሀይሎች በዩክሬን ተርኖፒል ክልል የሚገኘውን የአሜሪካ እና…
ሩሲያ ለዓለም ሁለንተናዊ ደኅንነት ስትል ጦርነቷን ታቁም ስትል ዩክሬን ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም ሁለንተናዊ ደኅንነት ሲባል ሩሲያ የምታካሂደውን ጦርነት ታቁም ስትል በእስያን ሀገራት የመከላከያ ጉባዔ ላይ ዩክሬን ጠየቀች።
በሲንጋፖር በተካሄደው የእስያ ሀገራት ቀጣናዊ የደኅንነት እና የመከላከያ ጉባዔ ÷ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር…
አሜሪካ ከውጭ ለሚገቡ መንገደኞች ያስቀመጠቸውን የኮቪድ ምርመራ መስፈርት አነሳች
አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ የአየር መንገደኞች ወደ ሀገሪቱ ከመግባታቸው በፊት የኮቪድ-19 ምርመራ ማረጋገጫ እንዲኖራቸው ያሰቀመጠችውን ህግ አነሳች።
ህጉ የተነሳው ሀገሪቱ ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ባደረገቸው ጥረት የቫይረሱ ታማሚዎች ቁጥር ከፍተኛ መሻሻል ማሳየቱን ተከትሎ…
ታንዛኒያ በስደት የሚኖሩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ መንግስት በውጪ አገራት ጥገኝነት ጠይቀው የሚኖሩ የአገሪቱ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል፡፡
በታንዛኒያ ዋነኛ ተፎካካሪ ፓርቲ የሆነው ቻድማ÷ በአገሪቱ በነበረው የፖለቲካ አለመረጋጋት…
ሞዛምቢክ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሆነች
አዲስ አበባ፣ሰኔ 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሞዛምቢክ 192 የፀጥታው ምክር ቤት አባላትን ድምፅ በማግኘት የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሆናለች፡፡
ከሞዛምቢክ በተጨማሪ ኢኳዶር፣ጃፓን፣ ማልታ እና ስዊዘርላንድ ትላንት በተደረገው የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ምርጫ…
የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የመሣሪያ ቁጥጥር ረቂቅ ደንቡን በአብላጫ ድምጽ አሳለፈ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት “ልጆቻችንን ለመጠበቅ የወጣ ደንብ” በሚል የተዘጋጀውን ዝርዝር የመሣሪያ ቁጥጥር ረቂቅ ደንብ በአብልጫ ድምፅ አሳልፏል፡፡
በድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ አምሥት “ሪፐብሊካን” የቀረበውን ዝርዝር ደንብ ሲደግፉ ሁለት…
አሜሪካ የሰሜን ኮሪያን ውጥረት እያባባሰችው ነው ሲሉ ቻይና እና ሩሲያ ወቀሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ ፒዮንግያንግ የምታደርገውን የሚሳኤል ሙከራ መቀጠሏን ተከትሎ አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው ሲሉ ወቅሰዋል።
ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ወር የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን ተከትሎ በአሜሪካ ቀርቦ በተመድ ሊጣልባት…
ተመድ የሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት የምግብ ዕጥረት እና ረሃብ ሊያስከትል እንደሚችል አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ከፍተኛ የምግብ አቅርቦት ዕጥረት እና የረሃብ አደጋ በሀገራት ላይ ሊያስከትል እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አስጠነቀቁ፡፡
አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የሁለቱ ሀገራት ግጭት ተፅዕኖ ከግጭትነት…