Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ ሉዓላዊነቷን እንድታስከብር ቻይና ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ ሉዓላዊነቷን እንድታስከብር ሀገራቸው ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ሺፒንግ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሀገራቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የስልክ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ዢ…

ሜክሲኮ ምዕራባውያን በዩክሬን ጉዳይ ላይ የሚከተሉትን ፖሊሲ አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳሪያዎችን ወደ ህይወት ገባሪ የጦር ቀጠና መላክ ሥነ ምግባር የጎደለው ድርጊት ነው ሲሉ የሜክሲኮው ፕሬዚዳንት አንድሬስ ማኑዌል ሎፔዝ ኦብራዶር ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን የሚያደርጉትን የጦር መሳሪያ ድጋፍም አውግዘዋል፡፡…

ቻይና ከአሜሪካ ጋር አላስፈላጊ ፉክክር ውስጥ መግባት እንደማትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር በሚኖራት ግንኙነት አላስፈላጊ ፉክክር እና እሰጥ-አገባ ውስጥ መግባት እንደማትፈልግ አስታወቀች። የቻይና የኮሙኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የውጭ ጉዳይ ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር የሆኑት ያንግ ጂቺ ÷ አሜሪካ…

በእንግሊዝ ጥገኝነት የጠየቁና ወደ ሩዋንዳ ሊላኩ የነበሩ ስደተኞች በረራ ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ጥገኝነት የጠየቁና ወደ ሩዋንዳ ሊላኩ የነበሩ ስደተኞች የአውሮፕላን በረራ በፍርድ ቤት መታገዱ ተሰማ። አውሮፕላኑ ለበረራ በተዘጋጀበት ወቅት መታገዱ ነው የተነገረው። እንግሊዝ ከጦርነት ሽሽት ወደ ግዛቷ የገቡ ስደተኞችን በሩዋንዳ…

የአውሮፓ ኅብረት 110 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባት ገዝቶ ለአባል ሀገራቱ ሊያከፋፍል ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 110 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባቶችን ገዝቶ ለአባል ሀገራቱ ሊያከፋፍል መሆኑን የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ቀጣይነት ያለውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ለመከላከል 110 ሺህ መከላከያ ክትባቶችን ለመግዛት…

ቱርክ ከፈረንጆች 2023 ጀምሮ በጥቁር ባሕር በኩል በየቀኑ 10 ሚሊየን ሜትር ኪዩቢክ የተፈጥሮ ጋዝ ልታስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከፈረንጆች 2023 የመጀመሪያ ሩብ አመት ጀምሮ በየቀኑ 10 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ከጥቁር ባህር ሳካሪያ የጋዝ ማመንጫ ስፍራ ወደ ብሄራዊ የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር እንደምታስገባ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ገለጹ፡፡…

ዩ ኤስ ኤይድ በአፍሪካ ቀንድ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች 105 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ እየሰጠሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ለሚገኙና አሳሳቢ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚውል 105 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገለጸ። ተቋሙ በማህበራዊ ትስስር ገጹ…

የዩክሬን አጋሮች በሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ አያያዝ ላይ ልዩነት መፍጠራቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የዩክሬን አጋር በሆኑት አሜሪካ እና ምዕራባውያን መካከል የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻን በተመለከተ ውዝግብ ውስጥ መግባታቸው ተዘገበ፡፡ የዩክሬን አጋር በሆኑ አገሮች መካክል የተፈጠረው ውዝግብ እና አለመግባባት ዩክሬንን ለመደግፍ የተሰባሰቡትን የኔቶ አባል…

አይ ኦ ኤም በሶማሊያ ለሚያከናውነው ሰብዓዊ ድጋፍ 66 ሚሊየን ዶላር ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በሶማሊያ ለማደርገው የሰብዓዊ ድጋፍ 66 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ያስፈልገኛል ማለቱ ተገለጸ፡፡ ድርጅቱ በሶማሊያ 1 ነጥብ 25 ሚሊየን ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው እና ለዚህም እስከ…

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ግጭት ውስጥ በገባችባቸው የመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት ውስጥ ከነዳጅ ሽያጭ 98 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በተጀመረ በ100 ቀናት ውስጥ ሩሲያ ወደ ውጭ በምትልከው ነዳጅ 98 ቢሊየን ዶላር አግኝታለች ተብሏል፡፡ ምዕራባውያን ሀገራት ሩሲያን ለማግለል እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን በርካታ የኢኮኖሚ ማእቀቦች በመጣል ኢኮኖሚያዊ…