Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቻይና አዲስ የጨረቃን ካርታ አስተዋወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጥራት አለው የተባለውን አዲስ የጨረቃን ካርታ አስተዋውቃለች፡፡ ቻይና ያስተዋወቀችው አጠቃላይ የጂኦሎጂካል የጨረቃ ካርታ 1 ለ 2 ሚሊየን 500 ሺህ የካርታ ስኬል መጠን ያለው ሲሆን እስካሁን ከነበሩት የጨረቃ ካርታዎች…

ሩሲያ እና ቱርክ ከዩክሬን የእህል ንግድን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማድረስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና የቱርክ መከላከያ ሚኒስትሮች ከዩክሬን የእህል ንግድን ወደ ውጭ መላክ በሚቻልበት እና በሶሪያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በስልክ መክረዋል፡፡ ከየካቲት ወር ጀምሮ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የተፈጠረው ግጭት ከሀገራቱ በጥቁር ባሕር በኩል…

በናይጀሪያ በቤተክርስቲያን ላይ በተፈጸመ ጥቃት የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ኦንዶ ክልል በሚገኝ የካቶሊክ ቤተ ክርሲቲያን ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡   የግዛቷ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ታጣቂዎች ድርጊቱን የፈጸሙት፥ ምዕመናን ቅዱስ ፍራንሲስ…

ምዕራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካቀረቡ ሩሲያ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት ትገደዳለች – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን "አሜሪካም ሆነች ሌሎች ምእራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ማቅረብ ከጀመሩ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት እንገደዳለን ሲሉ" አስጠንቅቀዋል። እንደዚህ ዓይነት ሚሳኤሎች…

አፍሪካውያን በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ተጠቂዎች ናቸው – ማኪ ሳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ተጠቂ መሆናቸውን የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ማኪ ሳል ገለጹ። ሊቀ መንበሩ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በወቅቱም በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ንፁሃን…

በሩሲያ ላይ የተጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ በአውሮፓ ህብረት እና ሩሲያ ላይ ተጨማሪ ችግር እንደሚፈጥር ተንታኞች አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ የጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ ተጨማሪ ችግር እንደሚፈጥር ተንታኞች አስጠነቀቁ። መቀመጫውን ቤልጂየም ብራሰልስ ያደረገው የባለሙያዎች ቡድን አሁን ላይ ህብረቱ የጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ ለሩሲያም ሆነ ለአውሮፓ…

የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ማኪ ሳል ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ አገራት የዩክሬን እና ሩሲያ ግጭት ተፅዕኖ ውስጥ ስለመሆናቸው…

ዴንማርክ የአውሮፓ ኅብረትን ጥምር መከላከያ ለመቀላቀል ወሰነች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርካውያን የአውሮፓ ኅብረቱን ጥምር የመከላከያ እና ደኅንነት ፖሊሲ ለመቀላቀል ወስነዋል፡፡ ትናንት በተካሄደው ህዝበ-ውሳኔ 67 በመቶ ያህል ዴንማርካውያን የአውሮፓ ኅብረቱን ጥምር የመከላከያ እና ደኅንነት ፖሊሲ ለመቀላቀል ድምጽ ሰጥተዋል፡፡…

የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ 57 የህግ ዳኞችን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ በሙስና እና አሸባሪዎችን በመደገፍ ተሳትፈዋል ያሏቸውን 57 የህግ ዳኞች አሰናብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በቴሌቪዥን ቀርበው ባደረጉት ንግግር የሀገሪቱ የፍትህ አካላት እራሳቸውን ከተለያዩ ወንጀሎች…

አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ‘በእሳት ላይ ቤነዚን’ እንደመጨመር ነው – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን በምትሰጠው የጦር መሳሪያ እርዳታ ‘በእሳት ላይ ቤንዚን’ እየጨመረች ነው ስትል ሩሲያ የአሜሪካን ድርጊት አወገዘች፡፡ አሜሪካ ለዩክሬን የተራቀቁ ሚሳኤሎችን ለማቅረብ ማቀዷ ሆን ብላ ግጭቱ ወደ አልተገባ ደረጃ…