Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የቱርክ ቀዳማዊት እመቤት  በአፍሪካ ላይ ያተኮረ መጽሐፋቸውን  አስመረቁ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 11፤ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ቀዳማዊት እመቤት ኤሚኒ ኤርዶጋን ወደ አፍሪካ በመጡበት ወቅት የያዟቸዉን ማስታወሻዎች ያካተተ መጽሐፋቸዉን  ለህዝብ አስተዋውቀዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ  “የአፍሪካ ጉዞዬ ማሰታዎሻዎች”  በሚል ርዕስ ያዘጋጁት መጽሐፋቸው በተመረቀበት ወቅት…

የአፍሪካ ሕብረት የጥላቻ ንግግርን ለመከላከል ያለመ ዘመቻ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት “ለጥላቻ ንግግር ቦታ የለም” በሚል መሪ ቃል የጥላቻ ንግግርን ለመካላከል ያለመ ዘመቻ ይፋ አድርጓል። የአፍሪካ ሕብረት የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ከምሥራቅ አፍሪካ የተመድ ሰብአዊ ድርጅት ጋር በመሆን የአለም የሰላም ቀንን…

በሰብዓዊ መብት ሰበብ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት መቆጠብ ይገባል ሲሉ ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 13 ሀገራት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣መስከረም 11 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብዓዊ መብቶች ይከበሩ ዘንድ ሁሉም ተዋናዮች ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ያለምንም አድልዎ ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው ሲሉ ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 13 ሀገራት ጥሪ አቀረቡ። በተጨማሪም ሰብዓዊ መብቶችን እንደሰበብ በመጠቀም በሉዓላዊ ሀገራት…

በሱዳን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተካሄደ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መካሄዱንና የከሸፈ መሆኑን የሀገሪቱ መንግስት ሚዲያ አስታውቋል። በተለያዩ ሚዲያዎች አሁን እንደተዘገበው ማንነታቸው ያልተገለጸው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉ አካላት በካርቱም…

50 ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን ባህር ሰጠሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)50 ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን ባህር ሰጥመው ህይዎታቸው ማለፉን የሃገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡ የሱዳን ባለሥልጣናት እንደገለጹት ስደተኞቹ በአዘዋዋሪዎች በህገወጥ መንገድ ሲጓዙ ከነበሩ 4ሺህ 850 ስደተኞች መካከል ሱዳናውያን ፣…

የሩሲያውያንን የመልማት መብት እንደምትደግፍ ቻይና ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቷን ፓርላሜንታዊ ምርጫ የተባበሩት የሩሲያ ፓርቲ በከፍተኛ ድምፅ ማሸነፉን ተከትሎ ቻይና ሩሲያውያን ለመልማት የሚከተሉትን መንገድ እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የሩሲያ ሀገረ መንግስታዊ ምርጫ በዜጎቿ ፖለቲካዊ ሕይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ…

ሦሥቱ የቻይና ጠፈርተኞች ተልዕኳቸውን አጠናቀው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኅዋ ጣቢያ ግንባታ ወደ ጠፈር የተላኩት ሦስቱ የቻይና ጠፈርተኞች የ 3 ወር ተልዕኳቸውን አጠናቀው በዛሬው ዕለት ወደ ምድር ተመለሱ፡፡ ወደ ጠፈር የተላኩት ኒ ሀይሼንግ ፣ ሊዩ ቦሚንግ እና ታንግ ሁንጉቦ የተባሉ የጠፈር ተመራማሪዎች ሲሆኑ ÷…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስልጣን አገዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሞሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ የጠቅላይ ሚኒስትር ሞሀመድ ሁሴን ሮብልን ባለስልጣናትን የመሾም እና የመሻር ስልጣን አግጃለሁ ብለዋል፡፡ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የሆኑት አብዱላሂ ሞሃመድ(ፋርማጆ) የሃገሪቱንጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን…

ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ በዛሬው ዕለት የባላስቲክ ሚሳኤል ሙካራ ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡   ሰሜን ኮሪያ ባሳለፍነው ሰኞ ዕለት አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓ ይታወሳል፡፡   ይህን ተከትሎም…

ሰሜን ኮሪያ አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ ሙከራ የተካሄደባቸው አዲሶቹ ሚሳኤሎች 1 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት መምዘግዘግ መቻላቸው ነው የተገለጸው፡፡ በዚህም አብዛኛውን የጃፓን መልክዓምድር ማዳረስ…