Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ደቡብ አፍሪካ ከፍተኛውን የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ቁጥር አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ደቡብ አፍሪካ በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛውን የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ቁጥር ማስመዘገቧ ተመለከተ። ደቡብ አፍሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ምርመራ 13 ሺህ 992 አዳዲስ የኮቪድ-19 ታማሚዎችን ማስመዝገቧ የተገለፀ ሲሆን ፥ አጠቃላይ…

በአሜሪካ አምስት ግዛቶችን የመታው ሃይለኛ አውሎ ንፋስ ከባድ ጉዳት አደረሠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ስቴትስ አምስት ግዛቶችን የመታው ከባድ አውሎ ንፋስ 80 ሰዎችን ሲገድል መንደሮችን አውድሟል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከአውሎ ንፋሱ አደጋ ጋር በተያያዘ በኬንታኪ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጡ…

ፕሬዚዳንት ራማፎሳ አሜሪካ ባዘጋጀችው የዴሞክራሲ ስብሰባ ላይ እንደማይካፈሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ባዘጋጀችው የዴሞክራሲ ስብሰባ ላይ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እንደማይካፈሉ የፕሬዚዳንት ጽኅፈት ቤቱ ሚኒስትር ሞንድሊ ጉንጉቤሌ አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ አሜሪካ በምታዘጋጀው እና በምትመራው ስብሰባ ላይ የማይሳተፉበት…

እውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰፍነው በሀገራት ላይ ጣልቃ ገብነት ሲቆምና ህዝቡ የራሱ ዴሞክራሲ ባለቤት ሲሆን ነው – ዋንግ ዪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ÷ አንድ የዴሞክራሲ ዓይነት ብቻ የለም ፤ ይልቁንም እውነተኛ የዴሞክራሲ መንፈሥ ለማስፈን እንሥራ ሲሉ በ14ኛው የባሊ የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ዋንግ ዪ በበይነ መረብ በተካሄደው የዴሞክራሲ…

ፓኪስታን አሜሪካ በዴሞክራሲ ላይ የምታዘጋጀውን ስብሰባ ላለመካፈል ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን አሜሪካ በበይነ መረብ በምታዘጋጀው የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ላለመሳተፍ መወሰኗን ገለጸች፡፡ የፓኪስታን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አሜሪካ በዴሞክራሲ ላይ በምታካሂደው የበይነ መረብ ስብሰባ ላይ ሀገራቸው እንድትሳተፍ ስለተጋበዘች አመስግኗል፡፡…

ፕሬዚዳንት ፑቲንና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኒው ደልሂ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ህዳር 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ደልሂ ተገናኝተው ተወያዩ። መሪዎቹ በበርካታ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ የመከሩ ሲሆን፥ ያንን ተከትሎም ሀገራቱ 28 ስምምነቶች ተፈራርመዋል። መሪዎቹ በውይይታቸዉ…

ዴሞክራሲ በአሜሪካ ቁልቁል እየተንሸራተተ መሆኑን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይናው ሬንሚን ዩኒቨርሲቲ ቾንግ ያንግ የምጣኔ ሐብት ጥናቶች ኢኒስቲትዩት “ለአሜሪካ ዴሞክራሲ 10 ጥያቄዎች ” በሚል ርዕስ የሠራውን ጥናት ይፋ አደረገ፡፡ እንደ ኢንስቲትዩቱ አሜሪካ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ዴሞክራሲን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን…

አዳማ ባሮው በጋምቢያው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳማ ባሮው በትንሿ ምዕራብ አፍሪካዊት አገር ጋምቢያ ባሳለፍነው ቅዳሜ በተደረገው የሁለተኛው የስልጣን ዘመን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸውን የአገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አረጋግጧል፡፡ የኮሚሽኑ ሊቀመንበር አሊዬ ሞማር ንጃይ እሁድ እለት…

የኦሚክሮን ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ቤተ ሙከራዎች እየተደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሚክሮን  የኮሮና ቫይረሰ ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ የቤተ ሙከራ ሂደቶች እየተከናወኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በቅርቡ ይፋ የተደረገው የኦሚክሮን ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ቤተ ሙከራዎች በመካሔድ ላይ ሲሆኑ ውጤታቸውም÷…

ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ የሁለቱን አገራት የኢኮኖሚ ግንኙነት፣ ባሕላዊ ዕሴቶች እና የንግድ ልውውጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ አገራቱ የኮቪድ ወረርሽኝን በጋራ ለመከላከልም እንደሚተባበሩ ነው የጠቆሙት፡፡ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ የውጪ ጉዳዮች ኮሚሽን…