Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አልጄሪያ የሩሲያውን ስፑትኒክ ቪየተሰኘውን የኮቪድ 19 ክትባት ልታመርት ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጄሪያ ስፑትኒክ ቪ የተሰኘውን የኮቪድ 19 ክትባት ልታመርት መሆኑን አስታወቀች፡፡ አልጄሪያ ክትባቱን ከሞስኮ ጋር በመተባበር ነው በመጪው መስከረም ወር ለማምረት ያቀደችው፡፡ በተጨማሪም በህንድ ክትባት በማምረት ዕውቅና ያለው ድርጅትም…

የጆ ባይደን አስተዳደር ለፍልስጤም የ235 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለፍልስጤም ተቋርጦ የነበረውን ድጋፍ ለማስቀጠል የ235 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል። የአሁኑ ድጋፍ በ75 ሚሊየን ዶላር በዌስት ባንክ በጋዛ ሰርጥ የሚደረግ የኢኮኖሚና…

ቤጂንግ በቢሊየነሮች ብዛት መምራት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናዋ ዋና ከተማ ቤጂንግ ባሏት የቢሊየነሮች ብዛት መምራት መጀመሯን ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ ፎርብስ በዓመታዊ ሪፖርቱ ቤጂንግ 100 ቢሊየነሮችን በመያዝ ከዓለም ከተሞች ቀዳሚዋ ሆናለች፡፡ ባለፈው ዓመት የነበራት 67 ቢሊየነሮች ሲሆን…

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በ2021 የዓለም ኢኮኖሚ እንደሚያገግም አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በፈረንጆቹ 2021 የዓለም ኢኮኖሚ እንደሚያገግም ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርቱ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ በሪፖርቱ የዓለም ኢኮኖሚ በ2021 የ6 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ ነው የገለጸው፡፡ ይህም በጥር ወር…

በብራዚል በኮቪድ19 ምክንያት በአንድ ቀን 4 ሺህ 195 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል አዲስ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን ብቻ 4 ሺህ 195 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ፡፡ በሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች በወረርሽኙ በተያዙ ሰዎች መጨናነቃቸው ተነግሯል፡፡ በተለያዩ ግዛቶች ውስጥ 90 በመቶ የሚሆነው የጽኑ ህሙማን…

አፍሪካ ለኮሮና ቫይረስ ክትባት የሚውል 12 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ለኮሮና ቫይረስ ክትባት የሚውል 12 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልጋት የዓለም ባንክ ገልጿል፡፡ እንደዓለም ባንክ ሪፖርት ከሆነ ገንዘቡ በቂ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለመግዛትና ለማሰራጨት የሚውል ነው፡፡ በሌላ በኩል የቡድን 20 አባል…

ሳዑዲ የኮቪድ19 ክትባት ያልወሰዱ ምዕመናን ወደ መካ እንዳይገቡ ከለከለች

አዲስ አበባ፣ መ ጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ታላቁ መካ መስጊድ (አል-መስጂድ አል-ሀራም) የጸሎት ቦታ የሚያቀኑ ምዕመናን የኮቪድ19 ክትባት የተከተቡ ብቻ መሆናቸውን አስታወቀች፡፡ የሃጅና ዑምራ ሚኒስትሩ ውሳኔው ከረመዳን የጾም ወር ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ነው…

በናይጄሪያ ከ1 ሺህ 800 በላይ ታራሚዎች ከእስር ቤት  አመለጡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2013 (ኤፍ .ቢ.ሲ) በናይጄሪያ ታጣቂዎች በማረሚያ ቤት ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ  1 ሺህ 844 ታራሚዎች ማምለጣቸው ተገለፀ። ታጣቂዎቹ በኦዌሪ ከተማ ወደ ሚገኘው  ማረሚያ ቤት በማቅናት ተጠቀጣጣይ መሳሪያ በመጠቀም የአስተዳደር ህንፃውን በማፍረስ …

ሱዳን በዳርፉር 40 ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በምዕራብ ዳርፉር ግዛት 40 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች፡፡ በግዛቲቱ በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት በጥቂቱ 40 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

ቤንያሚን ኔታንያሁ በቀረበባቸው የሙስና ክስ ላይ የመጀመሪያ ምስክር መሰማት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ .ቢ.ሲ) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በቀረበባቸው የሙስና ክስ ላይ የመጀመሪያ ምስክር መሰማት ጀምሯል። ኔታንያሁም በምስክር ማሰማት ሂደቱ ላይ ችሎት መገኘታቸው ተነግሯል፡፡ የ71 ዓመቱ ጠቅላይ…