Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች ኮቪድ19 ተገኘባቸው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ወረርሽኙ ከተከሰተ ጀምሮ በአንድ ቀን ብቻ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አስታወቀች፡፡
ህንድ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎቿ በአንድ ቀን ሲያዙ ከአሜሪካ በመቀጠል ሁለተኛዋ ሃገር ሆናለች፡፡
በአንድ ቀን የተያዙት ዜጎቿ…
ጣልያን በኮቪድ 19 ምክንያት ዳግም ጥብቅ ክልከላዎችን አስተላለፈች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያን በኮቪድ 19 የሚያዙ ዜጎቿ ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ ዳግም ጥብቅ ክልከላዎችን አስተላለፈች፡፡
በሀገሪቱ በአማካይ ከ20 ሺህ ሰዎች በላይ በወረርሽኙ እየተያዙ ይገኛሉ ተብሏል፡፡
የሦስተኛው ዙር የወረርሸኙ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ…
በኤርትራ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶች ተከፈቱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤርትራ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ዝግታቸው የነበሩ ትምህርት ቤቶች መክፈቷን የሀገሪቱ ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረ-መስቀል አስታወቁ።
በመላ ሀገሪቱ ትምህርት ቤቶቹ የተከፈቱት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችሉ…
አዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ካቢኔያቸውን በአዲስ መልክ አዋቀሩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊን ህልፈት ተከትሎ አዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ሳሚያ ሱሁሉ አዲስ የሚኒስትሮች ካቢኔን አዋቅረዋል።
ፕሬዚዳንቷ ባዋቀሩት አዲስ የሚኒስትሮች ካቢኔ ውስጥ አዳዲስ ሰዎች መካተታቸው ተገልጿል።
ከእነዚህ ውስጥ…
በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ ከ60 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 66 ሺህ 570 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ተገለጸ፡፡
ይህም ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ ጨምሯል ነው የተባለው፡፡
የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ ወረርሽኙን ለመከላከል…
በኒጀር የፕሬዚዳንቱ መኖሪያ አቅራቢያ የተኩስ ልውውጥ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኒጀር የፕሬዚዳንቱ መኖሪያ አቅራቢያ የተኩስ ልውውጥ መሰማቱን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል፡፡
በዋና ከተማዋ ኒያሚ ለ30 ደቂቃዎች የዘለቀ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱንም አልጀዚራ ሬውተርስን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
ፍራንስ 24 በበኩሉ በሃገሪቱ…
ሀገራት ወረርሽኝን ለመከለከል የሚረዳ ትብብር እንዲመሰረት ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሀገራት ወደፊት ሊከሰት የሚችል ወረርሽኝን ለመከለከል የሚረዳ የዝግጁነት ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የጀርመኗ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል፣ የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ጨምሮ…
የስዊዝ ቦይን ለአንድ ሳምንት ዘግታ የነበረችው መርከብ መንቀሳቀስ ጀመረች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊዝ ቦይን ለአንድ ሳምንት ዘግታ የነበረችው ግዙፏ ዘ ኤቨር ጊቭን መርከብ መንቀሳቀስ መጀመሯ ተገለፀ።
400 ሜትር የምትረዝመው ግዙፍ እቃ ጫኚ መርከብን ከነበረችበት ሁኔታ 80 በመቶ መልኩ ተስተካክላ መንቀሳቀስ መጀመሯን ነው የስዊዝ ቦይ…
በግብጽ በባቡር አደጋ በጥቂቱ 32 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ በባቡር አደጋ በጥቂቱ 32 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡
አደጋው ሁለት የመንገደኛ ባቡሮች ታህታ በተባለችው ከተማ ተጋጭተው የደረሰ ሲሆን፥ 165 ሰዎችም ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል፡፡
ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል ሲ ሲ…
የታንዛኒያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት የጆን ማጉፉሊ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት የጆን ማጉፉሊ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ።
የቀብር ስነ ስርዓቱ በታንዛኒያ ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው በትውልድ ስፍራቸው ቻቶ ግዛት ተፈፅሟል።
በስነ ስርዓቱ ላይም ቤተሰቦቻቸው እና በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ…