Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ፡፡ ትራምፕ ወታደሮቹ እስከ ፈረንጆቹ ጥር ወር አጋማሽ ድረስ ሶማሊያን እንዲለቁ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን የሃገሪቱ መከላከያ መስሪያ ቤት…

ጣልያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በክልሎች መካከል የሚደረግ የገና ጉዞን አገደች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣልያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በማድረግ በክልሎች መካከል የሚደረግ የገና ጉዞን አገደች፡፡ አውሮፓ ለገና እና አዲሱን ዓመት ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ትገኛለች፡፡ ይህን ተከትሎም የኮሮና ቫይረስ እንዳይስፋፋ የተለያዩ ሃገራት ክልከላዎችን…

የህወሓት ጁንታ ደቡብ ሱዳን የተረጋጋች ሀገር እንዳትሆን ሲሰራ ነበር- የሀገሪቱ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ ደቡብ ሱዳን የተረጋጋች ሀገር እንዳትሆን ሲሰራ መቆየቱን በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒታ ሞርጋን ገለፁ። አምባሳደር ጀምስ ፒታ ሞርጋን እንደገለፁት፥ የህወሓት ጁንታ አባል አንዱ በሆኑት አምባሳደር ስዩም መስፍን ዋና…

ቻይና በባይደን ቡድን ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር እየጣረች መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና በቅርቡ ስልጣናቸውን በሚረከቡት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር እየጣረች መሆኑን የአሜሪካ የደህንነት ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡ በሀገሪቱ ብሔራዊ የደህንነት ተቋም ውስጥ ባልደረባ የሆኑት ዊሊያም ኢቫኒና…

ሲንጋፖር ከእርድ እንስሳት ውጪ በቤተ ሙከራ ያደገን የዶሮ ስጋ ለምግብነት እንዲውል ወሰነች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሲንጋፖር በዓለም ላይ ከእርድ እንስሳት ውጪ በቤተ ሙከራ ያደገን የዶሮ ስጋ ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ የሰጠች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች። ይህ ውሳኔም መቀመጫውን ሳን ፍራንሲስኮ ላደረገው ኢት ጀስት ኩባንያ በቤተ ሙከራ ያሳደጋቸውን ዶሮዎች ለሽያጭ…

ብሪታንያ ፋይዘር የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታንያ ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጠች፡፡ ብሪታንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ስትሰጥ ከምዕራባውያን ሀገራት መካከል የመጀመሪያዋ ያደርጋታል ነው የተባለው፡፡…

በአማዞን ደን ላይ የሚካሄደው ምንጣሮ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በአማዞን ደን ላይ እየተካሄደ ያለው የደን ምንጣሮ ከፈረንጆቹ 2008 ጀምሮ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የሀገሪቱ ስፔስ ኤጀንሲ ገልጿል፡፡ በሃገሪቱ እየጨመረ የመጣው የእርሻ መስፋፋትና የእንስሳት ግጦሽ ለደን ምንጣሮው ዋነኛ ምክንያት…

ኢራን ባለፈው አርብ የተገደሉባትን የኒውክሌር ሊቋን ቀበረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ባለፈው አርብ የተገደሉባትን ከፍተኛ የኒውክሌር ተማራማሪ ሞሺን ፋክህሪዛዴህ በዛሬው ዕለት ቀብራለች። ኢራን እያበለፀገች የሚገኘውን ኒውክሌር በግምባር ቀደምትነት እና በዋነኝነት ሲመሩ የነበሩት ሞሺን ፋክህሪዛዴህ ናቸው። ሀገሪቱ በዘርፉ…

ሱዳን ከኢትዮጵያ በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የጦር መሳሪያ ያዘች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ከኢትዮጵያ በሚያዋስናት ድንበር አቅራቢያ በርካታ የጦር መሳሪያዎች መያዟን አስታወቀች፡፡ የጦር መሳሪያዎቹ ከሰላ ግዛት አካባቢ የተያዙ ሲሆን፥ ቀላል እና ከባድ መሳሪያዎችም ይገኙበታል፡፡ የፀጥታ ኃይሎች የጦር መሳሪያዎችን ሰሞኑን…

ሶማሊያ በኬንያ የሚገኙትን አምባሳደሯን በመጥራት የኬንያ አምባሳደር ከሞቃዲሾ እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ መንግስት ኬንያ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብታለች በማለት በናይሮቢ ለሚገኙት አምባሳደር መሀመድ አህመድ ኑር ታርዛን ጥሪ አደረገች። በተመሳሳይ በሶማሊያ የሚገኙት የኬንያ አምባሳደር ሉቃስ ቱምቦ ለምክክር ሶማሊያን ለቀው እንዲወጡም አሳስባለች።…