Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአፍሪካ ሀገራት በ2021 መጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያገኙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ሀገራት በፈረንጆቹ 2021 መጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያገኙ የአፍሪካ ህብረት ልዩ ልዑክ አስታወቀ፡፡ ልዩ ልዑኩ ይህንን ያስታወቀው ከናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂኦፍሪይ ኦኒዬማ ጋር በአቡጃ በዝግ ከመከረ በኋላ ነው…

የጋና ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ ለሁለተኛ ጊዜ ምርጫ አሸነፉ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አፍሪካዊቷን ሀገር ጋና ፕሬዝዳንት ናና አኩፎ አዶ ሌላ የአራት ዓመት የስልጣን ጊዜ በማግኘት በድጋሚ ምርጫ ማሸነፋቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ አስታውቋል ፡፡ የ 76 ዓመቱ አኩፎ አዶ 51ነጥብ 6 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውም ነው…

ብራዚል ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ከዛሬ ጀምሮ ወደ በረራ ልትመልስ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብራዚል ከዛሬ ጀምሮ በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አገልግሎት መስጠት ልትጀምር መሆኑን አስታወቀች፡፡ ይህንን ያለው የሀገሪቱ ጎል የተሰኘው አየር መንገድ ነው ተብሏል፡፡ ጎል የሀገር ውስጥ በረራዎችን በማድረግ በብራዚል ስም ያለው አየር…

ባይደን በመቶ ቀናት ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባት ለመስጠት ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጆ ባይደን በመጀመሪያዎቹ መቶ የስልጣን ቀናቶች ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባት ለመስጠት ቃል መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ አዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በመጀመሪያዎቹ መቶ የሥልጣን ቀናቶቻቸው መቶ ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባቶችን ለዜጎች…

ብሪታንያ የኮቪድ-19 ክትባትን መስጠት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ያግዛል ያለችውን ክትባት መስጠት ጀምራለች፡፡ ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙና ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ያግዛሉ ያለቻቸውን ክትባት መስጠት መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ባሳለፍነው…

ጥቁር አሜሪካዊው ሎይድ ኦስቲን በጆ ባይደን የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው ታጩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጡረተኛው የቀድሞው ጄኔራል ሎይድ ኦስቲን በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው መታጨታቸው ተገለፀ። የሎይድ ኦስቲን ሹመት በአሜሪካ ሴኔት ከፀደቀ በአሜሪካ ታሪክ የመጀመሪያው አፍሪካ አሜሪካዊ የመከላከያ ሚኒስትር…

የአውሮፓ ህብረትና ብሪታኒያ የንግድ ስምምነት ላይ ለመድረስ ውይይታቸውን ዳግም ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትና ብሪታኒያ ከፍቺ በኋላ በሚኖረው የንግድ ሂደት ላይ ስምምነት ላይ ለመድረስ ያቋረጡትን ውይይት በብራሰልስ ሊጀምሩ ነው። ብሪታኒያ እና የአውሮፓ ህብረት በአሳ የማስገር መብት እና በንግድ ውድድር ህግ ላይ ያላቸው ልዩነት…

በህንድ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት በርካቶች ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት በርካታ ሰዎች ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ፡፡ በሃገሪቱ ደቡባዊ ግዛት አንድራ ፕራዴሽ ውስጥ ምንነቱ ባልታወቀው በሽታ ቢያንስ አንድ ሰው ለህልፈት ሲዳረግ 227 ሰዎች ሆስፒታል ገብተዋል ነው የተባለው ፡፡…

ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሩስያ በወረርሽኙ ከፍተኛ ተጋላጭነት ውስጥ ለሚገኙ ዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች፡፡ ክትባቱ እየተሰጠ የሚገኘው ለዚሁ ተብለው በተከፈቱ አዳዲስ ክሊኒኮች ነው ተብሏል፡፡ ይህ ስፑትኒክ ቪ የተሰኘው ክትባት በ70 ክሊኒኮች ነው…

መንግሥታት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ሊያበረታቱ፣ ሊደግፉና እውቅና ሊሰጡ ይገባል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥታት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ሊያበረታቱ፣ ሊደግፉና እውቅና ሊሰጡ ይገባል ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አሳሰቡ። ዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ የበጎ ፈቃኞች ቀን እየተከበረ ነው።…