Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የማሊ የሽግግር መንግስት መሪ ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አይወዳደርም- ኢኮዋስ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በማሊ የሚመሰረተው የሽግግር መንግስት መሪ ከሽግግሩ በኋላ በሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለውድድር እንደማይቀርብ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማህበር(ኢኮዋስ) አስታወቀ።   ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ባውባካር በመፈንቅለ መንግስት…

በአለም የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየን ተሻግሯል፡፡ አለምን እየፈተነ ያለው የኮሮና ቫይረስ በቻይናዋ ከተማ ሁዋን ግዛት ከተከሰተ ወዲህ በየጊዜው በቫይረሱ የሚያዙ እና ህይወታቸው የሚያልፉ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት…

በአፍጋኒስታን በጎርፍ አደጋ የ160 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍጋኒስታን በዚህ ሳምንት በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ የ160 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። በአሁኑ ጊዜም የነፍስ አድን ሰራተኞች በጭቃ ውስጥ እና በህንፃዎች ፍርስራሽ ስር የጠፉ ሰዎችን እያፈላለጉ መሆኑም ነው የተነገረው። በጎርፍ አደጋው…

የብላክ ፓንተር ፊልም ኮከብ ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብላክ ፓንተር ፊልም ተዋናይነቱ ተቀባይነት ያገኘው አሜሪካዊው ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን በ43 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ቻድዊክ ባጋጠመው የአንጀት ካንሰር ምክንያት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ከሁለት አመት በፊት የወጣውና በላቀ…

ግብጽ የሙስሊም ወንድማማቾች ጊዜያዊ መሪን በቁጥጥር ስር አዋለች

አዲስ አበባ፤ ነሃሴ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብጽ የሙስሊም ወንድማማች ፓርቲን በጊዜያዊነት በመምራት ላይ የነበሩትን ሞሃመድ ኢዛትን በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች፡፡ የ70 ዓመቱ ሞሃመድ ኢዛት ሙስሊም ወንድማማቾችን ከ2013 ጀምሮ በጊዜያዊነት መርተዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የዓለም…

የአውሮፓ ህብረት 20 በሚደርሱ የቤላሩስ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ሊጥል ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት 20 በሚደርሱ የቤላሩስ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ሊጥል ነው፡፡ የህብረቱ አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከፍተኛ ባለስልጣናቱን በጥቁር መዝገብ በማስፈር ማዕቀብ ለመጣል ተስማምተዋል፡፡ ማዕቀቡ በሃገሪቱ ከምርጫ…

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 22 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ጠቅላይሚኒስትር ሺንዞ አቤ ከጤና እክል ጋር በተያያዘ ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ። የ65 ዓመቱ አቤ ያጋጠማቸው የጤና እክል በመንግስታቸው ስራ ላይ እንቅፋት እንዳይፈጥር መልቀቃቸውን በዛሬው ዕለት ገልፀዋል። ከስልጣኔ በመልቀቄ…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ  ከኦማኑ ሱልጣን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ከኦማኑ ሱልጣን ሃይታም ቢን ታሪክ አልሰይድ ጋር ተወያይተዋል። ፖምፒዮ ከኦማኑ ሱልጣን ጋር ተገናኝተው ከተወያዩ በኋላ በቀጠናው ሰላም፣ መረጋጋትና ልማት ጉዳይ ላይ ስለመምከረራቸው በትዊተር ገጻቸው…

ታንዛኒያ 15 ፕሬዚዳንታዊ እጩዎችን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታንዛኒያ በመጪው ጥቅምት ወር ለምታካሄደው ምርጫ 15 ፕሬዚዳንታዊ እጩዎች መቅረባቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ይፋ አደረገ። በአውሮፓውያኑ 2015 ሙስናን እወጋለሁ መሰረተ ልማትን አስፋፋለሁ በማለት ወደ ስልጣን የመጡት ጆን ማጉፍሊ ለሁለተኛ ጊዜ…

በምስራቅ አፍሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ ስደተኞች ለረሀብና ለተመጣጠነ ምግብ እጥረትሊጋለጡ ይችላሉ-ተመድ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምስራቅ አፍሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ ስደተኞች ለከባድ ረሀብ እና ለተመጣጠነ ምግብ እጥረት ሊጋለጡ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። የዓለም የምግብ ድርጅት እንደገለጸው ÷ በድርጅቱ በሚሰጡት የምግብ ድጋፍ ላይ ጥገኛ…