Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ ለኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት አልሳተፍም አለች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት እና ምርቱን ለማሰራጨት በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት ላይ አልሳተፍም ማለቷ ተሰምቷል፡፡
በዓለም አቀፍ ጥረቱ ላይ በዓለም ጤና ድርጅት በኩል ከ150 ሃገራት በላይ ቅንጅት ፈጥረው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡…
ከሰሃራ በታች በሚገኙ ሀገራት 70 ሺህ ሕፃናት በረሃብ የመሞት አደጋ ተጋርጦባቸዋል – የህጻናት አድን ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት 70 ሺህ ሕፃናት የተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት ከፍተኛ የሆነ በረሃብ የመሞት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ሲል የህጻናት አድን ድርጅት አስጠንቅቋል ፡፡
ኮሮና መከሰቱን ተከትሎ የተጣሉ እገዳወች እና…
ሆንግ ኮንግ ለዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ የምርመራ ዘመቻ ማድረግ ጀመረች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሆንግ ኮንግ ለዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ዘመቻ ማድረግ ጀመረች።
የራስ ገዝ አስተዳደሯ ሆንግ ኮንግ በፍቃደኝነት ላይ ተመስርታ የምታደርገው ምርመራም ከቻይና በመጡ የህክምና ባለሙያዎች በመታገዝ የሚደረግ ነው ተብሏል፡፡
በዚህም…
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሊባኖስ አዲስ መንግስት እንድትመሰርት ጠየቁ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሊባኖስ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መሾሙን ተከትሎ ሀገሪቱ በፍጥነት አዲስ መንግስት እንድትመሰርት ጠይቀዋል።
አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታ የያዙት በጀርመን የሊባኖስ አምባሳደር የነበሩት…
ሀገራት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚወስዷቸውን የደህንነት እርምጃዎች መቀጠል አለባቸው- የአለም ጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚወስዷቸውን የደህንነት እርምጃዎችን እንዲቀጥሉ የዓለም ጤና ድርጅት አሳስቧል፡፡
የንግድ እንቅስቃሴዎችን እና ሌሎች አገልግሎቶችን በድጋሜ ለመክፈት ዝግጅ እያረጉ የሚገኙ ሀገራት ህዝባዊ ስብሰባዎችን መገደብ…
ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከመስከረም ወር ጀምሮ በስፋት ልታሰራጭ መሆኑን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከመስከረም ወር ጀምሮ በስፋት ለማሰራጨት ማቀዷን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ሚኻኤል ሙራሽኮ አስታወቁ።
ሩስያ ከ25 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ ላጠቃው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማግኘቷን በቅርቡ ይፋ ማድረጓ ይታወሳል።…
የሱዳን መንግስት በዳርፉር ከሚገኙ አማጽያን ጋር የሰላም ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት እና በዳርፉር የሚገኘው ዋነኛው አማጺ ቡድን ጋር የሰላም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ።
ስምምነቱ በመካከላቸው ለ17 ዓመታት የዘለቀውን የግጭት ምዕራፍ ይቋጫል ተብሏል፡፡
ስምምነቱን ለረጅም ጊዜ ለድርድሩ ድጋፍ ስታደርግ…
የጃፓኑ ገዢ ፓርቲ የጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ ምትክ በመስከረም መጀመሪያ ሊመርጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ገዢ ፓርቲ ኤልዲፒ በመስከረም ወር መጀመሪያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤን ምትክ ለመምረጥ ማቀዱን አስታወቀ።
የፓርቲውን የሊቀ መንበርነት ቦታ ለመያዝ አራት ተመራጮች መቀርባቸው ተነግሯል።
በዚህ መሰረትም ፓርቲው የመረጠው ሊቀመንበር…
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰወች ቁጥር ከ6 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰወች ቁጥር ከ6 ሚሊየን መሻገሩ ተሰምቷል።
በአለም በኮሮና ቫይረስ ክፉኛ ተጽዕኖ ውስጥ ከገቡ አገራት ቀዳሚ ሆና ረዘም ላለ ጊዜ የቆየችው አሜሪካ በቫይረሱ የተያዙ ሰወች ቁጥር ከ6 ሚሊየን በላይ…
በህንድ በአንድ ቀን ከ78 ሺህ ሰዎች በላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በትናትናው ዕለት ብቻ 78 ሺህ 761 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተገለፀ።
ይህ በአሜሪካ በሐምሌ ወር በአንድ ቀን ከተመዘገበው ከፍተኛ ቁጥር በ1 ሺህ 462 ከፍ ይላል ተብሏል።
በህንድ ቁጥሩ በዚህ መጠን ከፍ ያለው…