Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 6 ሚሊየን ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 6 ሚሊየን መድረሱ ተነገረ።
በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 6 ሚሊየን 365 ሺህ የደረሰ ሲሆን፥ 183 ሺህ 653 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት መዳረጋቸው ታውቋል፡፡
3…
የአውሮፓ ህብረት ለማሊ ወታደሮችና ፖሊሶች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለማሊ ወታደሮችና ፖሊስ ኃይል ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ማቋረጡን አስታወቀ።
ህብረቱ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ባለፈው ሳምንት የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቧባኬር ኬይታ በወታደሮች ከስልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ ነው።…
በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን 200 ሺህ በላይ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል በአህጉሪቱ የኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን 202 ሺህ 918 መድረሱን ይፋ አደረገ፡፡
ማዕከሉ ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት 28 ሺህ 276 ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸውን ገልጿል፡፡…
ፈረንሳይ የ100 ቢሊየን ዩሮ የኢኮኖሚ ማገገሚያ እቅድ ይፋ ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ የኢኮኖሚ ማገገሚያ እቅድ ይፋ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡
የሃገሪቱ መንግስት ምጣኔ ሃብቱን ከገባበት ድቀት ይታደገዋል ያለውን የኢኮኖሚ ማገገሚያ እቅድ ከሳምንት በኋላ ይፋ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃን ካስቴክስ ገልጸዋል፡፡…
የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከፖሊዮ ነፃ መሆኗን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከፖሊዮ ነጻ መሆኗን አስታውቋል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከተፈጥሯዊ ፖሊዮ ነፃ መሆኗን ነው የገለጸው፡፡
የአህጉሪቱ ከፖሊዮ ነጻ መባል ለ30 ዓመታት ፖሊዮን ለማጥፋት የተካሄደው ዘመቻ ወሳኝ እርምጃ ነውም…
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በሱዳን ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዶክ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፖምፒዮ ጋር በሁለትዮሽ እና የተለያዩ…
በብሩንዲ በተፈጸመ ጥቃት የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡባዊ ብሩንዲ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ የ 15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።
በደቡባዊ ብሩንዲ ሮሞኒንግ ግዛት የተፈጸመው ይህ ጥቃት የአካባቢው ነዋሪዎች ቤታቸውን ጥለው በጫካ ውስጥ እንዲሸሸጉ እንዳስገደዳቸውም ነው…
172 ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ክትባት ዕቅድ ላይ እየተሳተፉ ነው – የዓለም ጤና ድርጅት
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት 172 ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፍትሃዊ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በተዘጋጀው እቅድ ላይ እየተወያዩ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በሰጡት መግለጫ አሁን ላይ አስቸኳይ…
የትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ ኬሊያን ኮንዌይ ስልጣን ሊለቁ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ኬሊያን ኮንዌይ ስራቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ፡፡
የፕሬዚዳንቱ ቀኝ እጅ ናቸው የሚባሉት ኮንዌይ በፈረንጆቹ ነሃሴ ወር መጨረሻ ላይ ከነጩ ቤተ መንግስት እለቃለሁ ብለዋል፡፡
የእርሳቸው ከስልጣን መልቀቅ…
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱዳንን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በቀጣዩ ሳምንት በሱዳን ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡
ጉብኝቱ ሃገራቱ ግንኙነታቸውን ለማደስ እና የሃገሪቱን የሽግግር መንግስት መደገፍ በሚቻልበት አግባብ ላይ ለመምከር ያለመ ነው ተብሏል፡፡…