Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በዓለም ላይ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ማለፉ ተገለፀ።
የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ በድረ ገጹ ያወጣው መረጃ እንዳመለከተው በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 20 ሚሊየን 90 ሺህ 541 ደርሷል።…
በሶማሊያ ከእስር ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ 10 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በሶማሊያ ከእስር ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ የ10 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ የሚገኘው ይህ እስር ቤት÷ የእድሜ ልክ ወይም የሞት ፍርድ የተፈረዱባቸው የታወቁ የአልሻባብ እስረኞች…
የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መንግስታቸው ስልጣን መልቀቁን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀሳን ዲያብ መንግስታቸው በራሱ ፍቃድ ስልጣን መልቀቁን አስታወቁ።
ባሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ በዋና ከተማዋ ቤሩት በደረሰው ፍንዳታ በርካታ ጉዳት መድረሱ የሚታወስ ነው።
ይህንን ተከትሎም በፍንዳታው የተናደዱ…
ቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ በ11 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ በ11 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች::
የሃገሪቱ መንግስት አሜሪካ ቤጂንግ በሆንግ ኮንግ ጉዳይ እየፈጸመችው ነው ላለችው የህግ ጥሰት በቻይናውያን ላይ ለጣለችው ማዕቀብ የተሰጠ አፀፋዊ ምላሽ ነው…
በአሜሪካ ኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን ተሻገረ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4፣ 20121(ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ እየተቀጣች ያለችው አሜሪካ 162 ሺህ 455 ዜጎቿ በቫይረሱ ህይወታቸው ማለፉም ተሰምቷል፡፡
እንደ ጆን ሆፕኪንስ…
በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የእርዳታ ሰራተኞችን ጨምሮ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኒጀር ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት የፈረንሳይ ዜግነት ያላቸው የእርዳታ ሰራተኞችን ጨምሮ የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ።
በጥቃቱ ህይወታቸው ካለፈው ውስጥ 6 ሰዎች የፈረንሳይ ዜጎች ሲሆኑ፥ ቀሪዎቹ ደግሞ የኒጀር ዜግነት ያላቸው አሽከርካሪ…
በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ ማለፉ ተገለጸ።
በሀገሪቱ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ በበሽታው 50 ሺህ ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን÷ በ50 ቀናት ውስጥ ብቻ እጥፍ መጨመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ።
በዚህም…
በሶማሊያ ሞቃዲሾ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ተፈፀመ ጥቃት የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ ሞቃዲሾ ከተማ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈፀመ ጥቃት የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ።
ጥቃቱ በዛሬው እለት በሞቃዲሾ ከተማ ስታዲየም አቅራቢያ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ነው የተፈፀመው ተብሏል።
በጥቃቱም የ8 ሰዎች ህይወት…
በህንድ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ 18 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ በጥቂቱ 18 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡
ንብረትነቱ የህንድ የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን በደቡባዊቷ ኬራላ ግዛት ካሊከት አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ነው የተከሰከሰው፡፡
አውሮፕላኑ በኮሮና ቫይረስ…
ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ ለሶስተኛ ጊዜ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአይቮሪኮስቱ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ ለሶስተኛ ጊዜ ለፕሬዚዳንትነት እንደሚወዳደሩ አስታወቁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ከፓርቲያቸው በረቀረበላቸው ጥሪ መሰረት በመጭው ጥቅምት ወር በፕሬዚዳንትነት እንደሚዳደሩ ተናግረዋል፡፡
ሃገራቸውን ከፈረንጆቹ 2011…