Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ በኢራን ላይ የተጣለው የጦር መሳሪያ እገዳ እንዲራዘም ያቀረበችው የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በኢራን ላይ የተጣለው የጦር መሳሪያ እገዳ እንዲራዘም ያቀረበችውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ፡፡
ምክር ቤቱ ሌሊቱን ባደረገው ስብሰባ ዋሽንግተን በቴህራን ላይ ላለፉት 13 አመታት…
እንግሊዝ ከፈረንሳይ እና ከኔዘርላንድስ የሚገቡ ሰዎችን ለ14 ቀናት ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ልታስገድድ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንግሊዝ ከፈረንሳይ እና ከኔዘርላንድስ የሚገቡ ሰዎችን ለ14 ቀናት ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ልታስገድድ ነው፡፡
ሃገሪቱ ይህን የምታደርገው ከነገ ጀምሮ መሆኑን አስታውቃለች፡፡
ራሳቸውን የማያገሉ ሰዎች ላይም ቅጣት እንደምትጥል…
በሰባት የአፍሪካ ሃገራት የሰውነት የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ምርመራ ሊጀመር ነው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባት የአፍሪካ ሃገራት የሰውነት የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተነገረ፡፡
የሰውነት የመከላከል አቅም ምርመራው በቀጣዩ ሳምንት እንደሚካሄድ የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል አስታውቋል፡፡
ምርመራው…
ከሌላ ሀገራት ወደ ቻይና ከገቡ የታሸጉ የምግብ ምርቶች የኮሮና ቫይረስ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለት የቻይና ከተሞች በካርጎ ወደ ቻይና ከገቡ የታሸጉ የምግብ ምርቶች የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ።
ሆኖም የዓለም ጤና ድርጅት በታሸጉ ምግቦች በኩል የኮሮና ቫይረስ ወደ ሰዎች የመተላለፍ እድል እንደሌለው ገልጿል።…
እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መደበኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መደበኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት መስማማታቸውን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለቱ አገራት ለማስማማት ሲያሸማግሉ መቆየታቸው ተነግሯል።…
በኬንያ አንድ ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን በኮቪድ-19 ሕይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ እየጨመረ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ አንድ ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን በኮቪድ 19 ህይወታቸው አልፏል ።
ካማኡ ሙጌንዳ የተባሉት እኝህ ባለስልጣን÷ በኬንያ የህክምና ምርምር ኢንስቲትዩት ምክትል ሃላፊ ከመሆናቸውም ባለፈ…
ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባትን በ2 ሳምንት ጊዜ ውስጥ ማምረት እንደትምጀር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ አዲስ ያገኘችውን የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በስፋት በማምረት ጥቅም ላይ ማዋል ልትጀምር መሆኑን አስታውቃለች።
የመጀመሪያው ዙር የክትባቱ ምርትም በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀምርም የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ትናንት በሰጠው…
ካማላ ሃሪስ በአሜሪካ ታሪክ ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡ ሶስተኛዋ ሴት ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ዕጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ካማላ ሃሪስን ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርገው መምረጣቸውን ትናትና ምሽት አስታውቀዋል።
በጆ ባይደን ምክትል ዕጩ ፕሬዚዳንት በመሆን የተመረጡት ካማል ሃሪስ ለዚህ ሚና የመጀመሪያዋ የጥቁር እና የእስያ የዘር ሀረግ…
በደቡብ ሱዳን በሳምንቱ መጨረሻ በተፈጠረ ግጭት የ70 ሰወች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ሱዳን በሳምንቱ መጨረሻ በጦር ሰራዊቱ እና ሲቪሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የ70 ሰወች ህይወት ማለፉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡
በሃገሪቱ ሰሜን-ማዕከላዊ ዋራፕ ግዛት በደቡብ ሱዳን ጦር እና የታጠቁ ሲቪሎች በተፈጠረው…
ሩሲያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ወሰነች
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በዓለም ላይ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኑን አስታወቁ።
ክትባቱ በሞስኮ ጋመሌያ ኢንስቲቱዩት የተዘጋጀ መሆኑ የተነገረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከሀገሪቱ ጤና…