Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ መንኮራኩር አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ መንኮራኩር አመጠቀች። መንኮራኩሯ 500 ሚሊየን ኪሎ ሜትር የምትጓዝ ሲሆን በፈረንጆቹ 2021 የካቲት ወር ላይ ማርስ ትደርሳለች ተብሏል፡፡ የመንኮራኩሯ መድረሻ ጊዜም ከተባበሩት ዓረብ…

ዚምባብዌ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የወጣውን ደንብ የተላለፉ ከ105 ሺህ በላይ ሰዎችን አሰረች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዚምባብዌ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የወጣውን ደንብ የተላለፉ ከ105 ሺህ በላይ ሰዎችን አሰረች፡፡ የሃገሪቱ መንግስት ከውጭ ሃገራት ወደ ዚምባብዌ የሚገቡ ዜጎች በተዘጋጁ የማቆያ ስፍራዎች ለሶስት ሳምንታት እንዲቆዩ ያስገድዳል፡፡ ይሁን እንጅ…

በዓለም አቀፍ ደረጃ በአንድ ቀን 260 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ 

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 12፣ 2012(ኤፍ ቢሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በአንድ ቀን260 ሺህ  ሰዎች በኮሮና ቫይረስ  የተያዙ ሲሆን ይህም ከፍተኛው ቁጥር  ሆኖ   መመዝገቡን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ በ24 ሰዓታት ውስጥ በአለም ዙሪያ አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከሩብ ሚሊዮን…

ዶናልድ ትራምፕ ዜጎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ አላስገድድም አሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት ለመግታት በሚል ዜጎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ አላስገድድም አሉ። የአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ዶክተር አንቶኒ ፋውቺ የግዛትና የአካባቢ…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ14 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ14 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ። እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ዓለም ላይ በየቀኑ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ዳግም እያሻቀበ ነው። በትናንትናው እለትም 237 ሺህ 743 ሰዎች በቫይረሱ…

አሜሪካ በቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲ አባላት ላይ የጉዞ እገዳ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲ አባላት ላይ የጉዞ እገዳ ለመጣል እያሰበ መሆኑ ተሰማ። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን ምንጮች ዋቢ ያደረገው የሬውተርስ ዘገባ እቅዱ በረቂቅ ደረጃ መዘጋጀቱን ያስረዳል፡፡ እቅዱ…

ተመድ የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የ10 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የ10 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ጥሪ አቀረበ፡፡ ድርጅቱ ቫይረሱን ለመዋጋት ለማሰባሰብ የጠየቀው የገንዘብ መጠን ከእስካሁኑ ትልቁ ነው ተብሏል፡፡ ገንዘቡ አነስተኛ ገቢ ላላቸው…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አልፏል፡፡ አሁን ላይ በሃገሪቱ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም ከ74 ሺህ በላይ ሆኗል ነው የተባለው፡፡ ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከአሜሪካ…

በቅርቡ ሕይወቷ ያለፈው የኔልሰን ማንዴላ ሴት ልጅ አስክሬን ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቅርቡ በ59 ዓመቷ ሕይወቷ ያለፈው የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ  ሴት ልጅ ዚንዲዚ ማንዴላ አስክሬን ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በጆሃንስበርግ ሆስፒታል ሕይወቷ ማለፉ የተገለጸውዚንዲዚ ማንዴላ÷…

የአለም ህዝብ ቁጥር ከ50 ዓመታት በኋላ እየቀነሰ እንደሚመጣ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ህዝብ ቁጥር ከ50 ዓመታት በኋላ እየቀነሰ እንደሚመጣ አንድ ጥናት አመለከተ። በፈረንጆቹ 2064 የአለም ህዝብ 9 ነጥብ7 ቢሊየን የሚደርስ ሲሆን ሆኖም ግን በ2100 በ1 ቢሊየን ያህል ገደማ ቀንሶ 8 ነጥብ 8 ቢሊየን እንደደሚሆን ጥናቱ…