Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በኮቪድ 19 የተያዘ ሰው እንደተገኘባቸው ይፋ ያላደረጉ ሀገራት እነማን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮና ቫይረስ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በርካታ የዓለም ሀገራትን አዳርሷል። በርካታ ጉዳቶችን ያስከተለው ይህ ቫይረስም በዓለም ጤና ድርጅት ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ ታውጇል። 188 የዓለም ሀገራትን…

በአሜሪካው ኩባንያ የተመረተው የኮቪድ19 ክትባት የመጨረሻ የሙከራ ደረጃ ላይ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞደርና የተሰኘው የአሜሪካው ኩባንያ ያመረተውን የኮቪድ19 ክትባት በሰዎች ላይ ለመሞከር ወደ ሚያስችለው ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ። የባዮ ቴክኖሎጂው ኩባንያ ያመረተው ክትባት በዚህ ወር መጨረሻ ወደ ሙከራ እንደሚገባም አስታውቋል። ኩባንያው…

ዶናልድ ትራምፕ ሆንግኮንግ ከዋሽንግተን የምታገኘውን ልዩ ተጠቃሚነት እንዲቋረጥ አዘዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆንግኮንግ ከዋሽንግተን የምታገኘውን የልዩ ተጠቃሚነት መብት እንዲቋረጥ አዘዙ። ትራምፕ በዛሬው እለት ለከተማዋ ከዋሽንግተን በሁሉም መስክ የሚሰጠውን የልዩ ተጠቃሚነት መብት የሚያቋርጥ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ…

ሀገራት ተገቢውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መመሪያዎች እየተገበሩ አይደለም- ዶ/ር ቴድሮስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገራት ተገቢውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መመሪያዎች እየተገበሩ አለመሆኑን የአለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ። የተለያዩ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል ጥከለዋቸው የነበሩ ክልከላዎችን…

በፖላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አንድሬዥ ዱዳ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አንድርዥ ዱዳ አሸናፊ ሆነዋል። ፕሬዚዳንት ዱዳ ትናንት በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተቀናቃኛቸው የሆኑት ራፋል ትርዛስኮውስኪን በጠባብ ልዩነት ማሸነፋቸው ተነግሯል። የሃገሪቱ የምርጫ ኮሚሽንም ፕሬዚዳንት ዱዳ…

የደቡብ እና ሰሜን አሜሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ የስርጭት ማእከል እየሆኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ እና ሰሜን አሜሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ የስርጭት ማእከል መሆናቸው እየተነገረ ነው። በዚህም ሜክሲኮ በዓለም በኮቪድ19 በተያዙ ሰዎች ብዛት አራተኛዋ ሃገር መሆኗ ተጠቁሟል። በሀገሪቱ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን…

በህንድ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ27 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ከ27 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡ በአጠቃላይ በሃገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ821 ሺህ በልጧል ነው የተባለው፡፡ እንዲሁም በሃገሪቱ ከ22 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት…

በተያዘው የፈረንጆች ዓመት የተፈጸመው ዓለም አቀፍ የብድር መጠን ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተያዘው የፈረንጆች ዓመት የተፈጸመው ዓለም አቀፍ የብድር መጠን ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ። እንደ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) መረጃ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እና…

በኮሮና ቫይረስ አመጣጥ ዙሪያ ጥናት የሚያካሂደው ልዑክ ቻይና ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ አመጣጥ ዙሪያ ጥናት የሚያካሂደው የዓለም ጤና ድርጅት ልዑክ ቻይና ቤጂንግ ገብቷል። በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አመጣጥ ሁኔታ በርካታ ሀገራትን እና ድርጅቶችን ሲያወዛግብ ቆይቷል።…

ቻይና በአለም አቀፍ ደረጃ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ዙሪያ ከአሜሪካ እና ሩሲያ ጋር የመደራደር ፍላጎት እንደሌላት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)   ቻይና በአለም አቀፍ ደረጃ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ዙሪያ ከአሜሪካ እና ሩሲያ ጋር የመደራደር ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀች። አሜሪካ እና ሩሲያ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ላይ ለመነጋገር መስማማታቸውን ተከትሎ የቻይና አቋም ሲጠበቅ ነበር። የቻይና…