Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በፕሬዚዳንት ፑቲን የቀረበው የህገ መንግስት ማሻሻያ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሩሲያ ፓርላማ በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቀረበውን የህገ መንግስት ማሻሻያ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። የህ መንግስት ማሻሻያው የፕሬዚዳንቱን የስልጣን ቆይታ ለማራዘም ይረዳል ተብሏል። ምክር ቤቱ የህገ መንግስት ማሻሻያውን ያጸደቀው 77 ነጥብ…

ቱርክ ከጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ጋር በተያያዘ 20 ተጠርጣሪዎችን ፍርድ ቤት አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ ከጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ጋር በተያያዘ 20 ተጠርጣሪዎችን ፍርድ ቤት አቀረበች። ተጠርጣሪዎቹ 20 የሳዑዲ ዓረቢያ ዜጎች ሲሆኑ ዛሬ በቱርክ ፍርድ ቤት ቀርበው ምርመራ ተጀምሮባቸዋል። የጋዜጠኛ ጀማሌ ካሾጊ እጮኛም ፍርድ ቤት ቀርባ…

ኢራን በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ከቀድሞው የሃገሪቱ አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ሃይል አዛዥ ጀኔራል ቃሲም ሱሌይማኒ ግድያ ጋር በተያያዘ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አውጥታለች። የሃገሪቱ ጠበቆችም ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ 30 ሰዎች በቀድሞው አዛዥ ግድያ…

ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የሙከራ በረራ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የሙከራ በረራ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ፡፡ አውሮፕላኑ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት ቀናት የሙከራ በረራውን እንደሚያደርግ ታውቋል፡፡ ነገር ግን የዚህ የሙከራ በረራ ስኬታማነት ማክስ 737 ወደ ገበያ የመመለስ…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን ማለፉ ተነገረ። ከዚህ ውስጥ በአሜሪካ 125 ሺህ 803 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል። በብራዚል ደግሞ 57 ሺህ…

አዲሱ ተመራጭ  የማላዊ  ፕሬዝዳንት ቃለ መሃላ ፈጸሙ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የማላዊ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ላዛሩስ ቻክዌራ በማላዊ እንደገና በተካሄደው ፕሬዚንደንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ዛሬ  ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ላዛሩስ ማክሰኞ ዕለት በተካሄደው በዚህ ምርጫ 58 ነጥብ 57 በመቶ ድምጽ በማግኘት አሁን በሥልጣን ላይ…

በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሚሊየን አልፏል፡፡ በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 10 ሚሊየን 87ሺህ 830 የደረሰ ሲሆን÷ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም 501 ሺህ 466 መሆኑ ታውቋል፡፡ 5…

የአውሮፓ ህብረት ከአሜሪካ፣ ብራዚል እና ሩሲያ ለሚመጡ መንገደኞች በሩን ዝግ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከአሜሪካ፣ ብራዚል እና ሩሲያ ለሚመጡ መንገደኞች በሩን ዝግ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ። የህብረቱ አባል ሃገራት ከመጭው ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ ድንበሮቻቸውን ከከፈቱ በኋላ ከሌሎች ሃገራት በሚመጡ መንገደኞች በአባል ሃገራቱ በሚኖራቸው…

አይ ኤም ኤፍ ለማይናማር የ356 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለማይናማር የ356 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አጸደቀ። የገንዘብ ድጋፉ ሃገሪቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የገባችበትን ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለማገዝ የሚውል ነው ተብሏል። ተቋሙ…

አሜሪካ ከሆንግ ኮንግ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለቻይና ባለስልጣናት ቪዛ ከለከለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከሆንግ ኮንግ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በቻይና ባለስልጣናት ላይ የቪዛ ክልከላ መጣሏን አስታወቀች፡፡ የቪዛ ክልከላው የአሁን እና የቀድሞ የሃገሪቱን ባለስልጣናት እንደሚያካትት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ተናግረዋል፡፡…