Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ትራምፕ የሃገሪቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኦባማ ኬርን እንዲያቋርጥ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሃገሪቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለበርካታ አሜሪካውያን የጤና መድህን ሽፋን የሚሰጠውን ኦባማ ኬር እንዲያቋርጥ ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኦባማ ኬር ኢኒሼቲቭ መንግስትን ከፍተኛ ወጪ የሚያስወጣ ነው በማለት ፍርድ ቤቱ…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ሳይበልጥ እንዳልቀረ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ሳይበልጥ እንዳልቀረ ተነገረ፡፡ የሃገሪቱ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ከሆነ በአሜሪካ ቢያንስ 20 ሚሊየን ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አልቀረም፡፡…

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተከስቶ የነበረው አስከፊው የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመት በፊት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል ። በርካታ የታጠቁ ቡድኖች በሚንቀሳቀሱበት ሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል በፈረንጆቹ ከሚያዝያ 27 ወዲህ በበሽታው የተያዘ አዲስ ሰው…

የመን በቂ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማግኘቷ የከፋ ችግር ገጥሟታል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳይ ሀላፊ የመን በቂ የሆነ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማግኘቷ ሳቢያ የከፋ ችግር ተጋርጦባታል ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡ ሃላፊው ማርክ ሎውኮክ በርካታ የየመን ዜጎች በረሃብ ሳቢያ ፤ አሁን ላይ በየጊዜው ስጋቱ እየጨመረ ባለው…

በአሜሪካ በአንድ ቀን ከ35 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት 35 ሺህ 900 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ማስመዝገቧን ጆንስ ሆፒኪንስ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል። ከዚያም ባለፈ በሀገሪቱ ባለፉት 24 ሰዓታት 756 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል። በምጣኔ ሀብት ዓለምን…

የአለም ኢኮኖሚ ክፉኛ እየባሰ እንደሚመጣ የዓለም ምጣኔ ሀብት (IMF) ትንበያ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ዓለም አሁን ካለው የኢኮኖሚ ችግር በባሰ ሁኔታ እንደሚቀጥል የዓለም ምጣኔ ሃብት ግምቱን አስታውቋል፡፡ ዓለም አቀፉ የዓለም ምጣኔ ሃብት ተቋም በዚህ ዓመት የአለም ኢኮኖሚ 4ነጥብ 9 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅሶ በዚህም ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ ካስከተለው…

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ መሆናቸው ተነገረ። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጉብኝቱን የሚያደርጉት በሱዳን የሽግግር መንግስት ሉአላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሌተናል ጄኔራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን…

በማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሁን ካለው እየከፋ እንደሚመጣ የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ገና ጣራውን እንዳልነካ እና ከዚህ በባሰ ሀገራቱ ሊጠቁ እንደሚችሉ ተነገረ ። የዓለም የጤና ድርጅት ድንገተኛ ህክምና ዳይሬክተር ሚካኤል ሪያን ኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰው ቀውስ በአብዛኞቹ…

የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ራሳቸውን አገለሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማክኪ ሳል በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር መገናኘታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን አግልለዋል። ፕሬዝዳንቱ በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ ባይገኝባቸውም ለጥንቃቄ ሲባል ለሁለት ሳምንታት ያህል ራሳቸውን አግልለው እንደሚቀመጡ…

ኢራን አሜሪካ ከኒውክሌር ስምምነቱ በመውጣቷ ሳቢያ ለደረሰባት ኪሳራ ካሳ የምታገኝ ከሆነ መነጋገር እንደምትችል አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴህራን አሜሪካ ከኒውክሌር ስምምነቱ በመውጣቷ ሳቢያ ለደረሰባት ኪሳራ ካሳ የምትከፍልና ይቅርታ የምትጠይቅ ከሆነ ከዋሽንግተን ጋር መነጋገር እንደምትችል አስታወቀች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን ከኢራን ጋር በኒውክሌር መርሃ…