Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ኪም ጆንግ ኡን በደቡብ ኮሪያ ላይ ሊወስዱት የነበረውን ወታደራዊ እርምጃ አገዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ በጎረቤት ደቡብ ኮሪያ ላይ ልትወስድ የነበረውን ወታደራዊ እርምጃ ማገዷን አስታወቀች። የገዥው ፓርቲ ማዕከላዊ ወታደራዊ ኮሚሽን በቪዲዮ ኮንፈረስ የታገዘ ውይይት ካደረገ በኋላ ፒዮንግያንግ አስባው የነበረውን ወታደራዊ እርምጃ ማቋረጧን…

በደቡብ አሜሪካና በካሪቢያን በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አሜሪካና በካሪቢያን በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ ማለፉ ተነገረ። ከዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በብራዚል መመዝገቡን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል። በተጨማሪም በሜክሲኮ ከ23 ሺህ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለውጭ  ዜጎች  ቪዛ  እንዳይሰጥ መመሪያ አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ  እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ለውጭ ዜጎች አዲስ  ቪዛና  ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ እንዳሰጥ መመሪያ አስተላለፉ። መመሪያው ተግባራዊ ሲፈደረግ በቴክኖሎጂ ዘርፉ ከፍተኛ ስልጠኛ ያላቸው፣ የከፍተኛ ኩባንያ…

ዚምባብዌ በሃገሪቱ ሃብታሞች የገንዘብ ምንጭ ላይ ምርመራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዚምባብዌ የፀረ ሙስና ኮሚሽን በሃገሪቱ ሃብታሞች የገንዘብ ምንጭ ላይ ምርመራ ጀመረ። ምርመራው በሃገሪቱ ባለ ጸጎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ የሃብት ምንጫቸውን ማጣራትና እነርሱ የሚያንቀሳቅሱት ድርጅት ግብር መክፈል አለመክፈሉን የሚያካትት…

የዓለም ጤና ድርጅት በአንድ ቀን ከፍተኛ መጠን ያለው በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች መመዝገቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ዓለም ላይ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መመዝገቡን አስታወቀ። ድርጅቱ ዓለም ላይ በአንድ ቀን ከ183 ሺህ በላይ ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብሏል። ከዚህ ውስጥ ከ50 ሺህ በላይ…

ስፔን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳች። ሃገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳት ድንበሯን ለአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ክፍት አድርጋለች። ይህን ተከትሎም ስፔናውያን ለወራት ተለይተዋቸው የቆዩ ወዳጅ…

የአብዱል ፈታህ አል ሲ ሲ የጦር ነጋሪት መጎሰም ተቀባይነት የለውም – በተመድ እውቅና ያለው የሊቢያ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታታት ድርጅት እውቅና ያለው የሊቢያ መንግስት የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲ ሲ ያስተላለፉት የጦርነት ጉሰማ ተቀባይነት የለውም አለ።   አል ሲ ሲ በተባበሩት መንግስታታት ድርጅት እውቅና ያለው የሊቢያ…

ደቡብ ሱዳን ዓመታዊ መዋጮ ባለመክፈሏ ከአፍሪካ ህብረት ታገደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ደቡብ ሱዳን የሚጠበቅባትን ዓመታዊ መዋጮ ባለመክፈሏ ከህብረቱ እንዳገዳት ተገለፀ።   ደቡብ ሱዳን 9 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ የአባልነት ዓመታዊ መዋጮን ለአፍሪካ ህብረት ባለመክፈሏ ነው የታገደችው።  …

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ወደ 50 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል የኮሮና ቫይረስ 50 ሺህ ለሚጠጉ ሰዎች ህይወት ማለፍ ምንያት መሆኑ ተነግሯል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታትም የሟቾች ቁጥር 1 ሺህ 22 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ሃገሪቱ የመጀመሪያውን በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ያረጋገጠችው በየካቲት ወር…

ኬንያ ከሶማሊያ ጋር  የሚያዋስናትን ድንበር  ዳግም ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ ከጎሮቤቷ ሶማሊያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ከህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች እና አሸባሪዎች ጋር በተያያዘ የዘጋችውን ድንበር ዳግም ለመክፈት ማቀዷ ተሰምቷል። ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር  ላይ ሀገሪቱ ከሶማሊያ ጋር የምትዋሰንበትን  ድንበር በመዝጋቷ…