Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ግብጽ የሃገሪቱ የሚዲያ አውታሮች ስለ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዳይዘግቡ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጽ የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የሃገሪቱ የሚዲያ አውታሮች ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ፣ ስለ ኮሮና ቫይረስ፣ በሊቢያ እና በሲና በረሃ ከታጣቂዎች ጋር ስላለው ግጭት እንዳይዘግቡ እገዳ ጣለ። ምክር ቤቱ የሚዲያ አውታሮች በሃገሪቱ…

በቻይና 27 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና 27 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸውን አስታወቀች። የሃገሪቱ ብሄራዊ የጤና ኮሚሽን እንዳስታወቀው ትናንት በቫይረሱ የተያዙ 27 አዲስ ሰዎች በቻይና ተገኝተዋል። ከዚህ ውስጥ 22ቱ በመዲናዋ ቤጂንግ እንደተገኙም ኮሚሽኑ…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አልፏል። ሃገሪቱ ከ1 ሚሊየን በላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር በማስመዝገብ ዓለም ላይ ሁለተኛዋ ሃገር ሆናለች። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው አሁን ላይ በሃገሪቱ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በልጅነታቸው አሜሪካ ገብተው ያለ ህጋዊ ሰነድ ለሚኖሩ ስደተኞች ከለላ የሚሰጠው ፕሮግራም እንዲቋረጥ ያቀረቡት እቅድ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በልጅነታቸው አሜሪካ ገብተው ያለ ህጋዊ ሰነድ ለሚኖሩ ስደተኞች ከለላ የሚሰጠው ፕሮግራም እንዲቋረጥ ያቀረቡትን እቅድ ውድቅ አደረገ። ፕሮግራሙ በፈረንጆቹ 2012 በይፋ የተጀመረ ሲሆን፥ ሌላ…

ኬንያ አፍሪካን በመወከል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የተለዋጭ አባልነትን አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካን በመወከል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የተለዋጭ አባልነትን አገኘች። አፍሪካን ወክሎ የምክር ቤቱን ተለዋጭ አባልነት ለማግኘት በተደረገው ምርጫ ኬንያ ጂቡቲን በድምጽ ብልጫ አሸንፋለች።…

አዲሱ የብሩንዲ ፕሬዚዳንት ቃለ መሀላ ፈጸሙ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሩንዲ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት የ52 ዓመቱ  ኢቫሪስቴ ናዴሽሚሚዬ  ዛሬ ቃለ መሀላ ፈጸሙ። ንዴይሺሚዬ  በብሩንዲ  ባለፈው ግንቦት ወር በተካሄደው  ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተገልጾ ነበር። ፕሬዚዳንቱ ቃለ መሃላ…

የአማዞን ደን ተቆርቋሪው  እና የአካባቢው ማህበረሰብ  መሪ በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአማዞን ደን ተቆርቋሪው  እና የአካባቢው ማህበረሰብ  መሪ  የ65 ዓመቱ  ፑአሊንሆ ፒያካን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ አልፏል። በብራዚል ለኮቪድ -19  ወረርሽን  ተጋላጭ የሆኑ  በአማዞን የሚኖሩ የአገሬው ተወላጅ ማህበረሰቦችን በከባድ …

በአለም ዙሪያ 80 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል- ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዙሪያ 80 ሚሊየን ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ እነዚህ ሰዎች እስካለፈው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ ድረስ በግጭት ፣ አመጽ ፣ ጥቃት እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት ቀያቸውን ለቀው መሰደዳቸውን ነው…

ቻይና ለአፍሪካ አገራት ከሰጠችው ከወለድ ነፃ ብድር ውስጥ በፈረንጆቹ 2020 መገባደጃ ላይ ሊመለስ የነበረውን ሰረዘች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) ቻይና ለአፍሪካ አገራት በፈረንጆቹ 2020 መገባደጃ ላይ የሚመለስ ከወለድ ነፃ የሆነ ብድርን መሰረዟን ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ አስታወቁ። ትናንትና የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የተሳተፉበት የቻይና-አፍሪካ…

በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በጀርመን በመቶዎች የሚቆጠሩ የቄራ ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደረገ። በሰሜን ምዕራብ ጀርመን  ጉተርሰሎህ  በተባለ የስጋ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ  ውስጥ የሚሰሩ ከ650 በላይ…