Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የዓለም ጤና ድርጅት ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ፅኑ ህሙማን ለማከም ጥቅም ላይ መዋሉን በበጎ መልኩ እንደሚመለከተው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ፅኑ ህሙማን ለማከም ጥቅም ላይ መዋሉን በበጎ መልኩ እንደሚመለከተው የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
የዴክሳሜታሰን መድሃኒትን የመጀመሪያ ዙር ውጤት የኮቪድ 19 ፅኑ ህሙማን ህይወት ለመታደግ…
ዶናልድ ትራምፕ በፖሊስ ኃይል ላይ አዳዲስ ማሻሻያዎች እንዲካሄዱ የሚያደርግ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ ፈረሙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፖሊስ ኃይል አባላት ላይ አዳዲስ ማሻሻያዎች እንዲካሄድ የሚያደርግ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ ፈረሙ።
የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ ለፖሊስ የሚመደብ በጀትን በማሳደግ፥ አሰራሩን ለማዘመን ያለመ ስለመሆኑ ነው የተነገረው።…
ህንድ ከቻይና ጋር በድንበር አካባቢ በተፈጠረ ግጭት 20 ወታደሮቿ መገደላቸውን አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ከቻይና ጋር በድንበር አካባቢ በተፈጠረ ግጭት 20 ወታደሮቿ ተገድለውብኛል አለች።
የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር በምዕራባዊ ሂማሊያ አካባቢ ከቤጂንግ ጋር በተፈጠረው ግጭት ወታደሮቹ እንደተገደሉበት አስታውቋል።
ወታደሮቹ በሂማሊያ ተራሮች…
ሰሜን ኮሪያ የጦር ሰራዊቷን ከወታደር ነጻ ቀጠና ወደ ሆነው ድንበር እንደምታሰማራ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ ጦር ሰራዊቷን ሁለቱን ኮሪያዎች በመክፈል ወደ ተመሰረተው ነጻ የጦር ቀጠና ድንበር ለማስገባት ዝግጅት ማጠናቀቋንና በቅርቡ ተግባራዊ እንደምታደርግ አስጠንቅቃለች።
በሳምንቱ መጨረሻ የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን…
በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ሚሊየን መሻገሩ ተገለፀ።
የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ እንደሚያመለክተው በአሁኑ ወቅት በዓለም ዙሪያ 8 ሚሊየን 34 ሺህ 461 የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሲሆን 3 ሚሊየን 875 ሺህ…
በደቡብ ሱዳን በመጠለያ ካምፕ ከመተንፈሻ አካላት ችግር ጋር በተያያዘ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው- የዓለም የጤና ድርጅት
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 9 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ሱዳን ቤንቶኡ በተባለ የተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ ከመተንፈሻ አካላት ጋር በተያያዘ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ ።
በደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል በነዳጅ ሀብት በበለጸገችው የአንድነት ግዛት…
በቤጂንግ 36 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይናዋ መዲና ቤጂንግ 36 አዲስ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ ሰዎች ተገኝተዋል።
በከተማዋ ትናንት 36 አዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ተገኝተዋል ነው የተባለው።
ቫይረሱ በዋናነት በከተማዋ ከሚገኘው ትልቅ የመገበያያ ስፍራ ሳይዛመት አልቀረም ነው…
ቱርክ በፒኬኬ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በኢራቅ በሚገኘው የኩርድ የሰራተኞች ፓርቲ (ፒኬኬ) ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች።
የሃገሪቱ የጦር ጀቶች ትናንት በሰሜናዊ ኢራቅ በሚገኘው የቡድኑ ይዞታ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸማቸው ታውቋል።
የቱርክ መከላከያ ሚኒስቴርም…
በርካታ የአውሮፓ ሃገራት ድንበሮቻቸውን እየከፈቱ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሃገራት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ጥለውት የነበረውን ክልከላ ማላላት ጀምረዋል።
በሃገራቱ ከዛሬ ጀምሮ ካፌና ሬስቶራንቶችን ጨምሮ፥ ሱቆች፣ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚጀምሩ ሲሆን፥ ድንበሮቻቸውን ክፍት እንደሚያደርጉም…
ሰሜን ኮሪያ ስምምነቶችን እንድታከብር ደቡብ ኮሪያ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ኮሪያ የአንድነት ሚኒስቴር ሰሜን ከኮሪያ ከዚህ ደቀም በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈረሙ ስምምነቶችን አክብራ እንድትንቀሳቀስ ጠየቀ።
ሚኒስቴሩ መግለጫውን ያወጣው ሰሜን ኮሪያ በደቡብ ኮሪያ ላይ እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል ማስጠንቀቂያ…