Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር  2ሚሊየን 464 ሺህ  መድረሱን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ። ይህም ሀገሪቷን በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥር  ቀዳሚ ሲያደርጋት ብራዚልና ሩስያ ይከተሏታልም ተብሏል።…

በናይጀሪያ በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ 59 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ምስራቃዊ ክፍል በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ 59 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። ጥቃቱ ቦሮኖ በተባለው ግዛት በምትገኝ ጉዲቦ በተባለች አውራጃ በሚገኝ አነስተኛ መንደር የተፈጸመ ነው ተብሏል። ለጥቃቱ እስካሁን ሃላፊነቱን የወሰደ…

በህንድ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው ተባለ። በሃገሪቱ ወደ 10 ሺህ የሚጠጉ አዲስ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች መገኘታቸውንም ባላስልጣናቱ አስታውቀዋል። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰአታት 9…

የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት በልብ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ፕዬሬ ንኩሩንዚዛ በ55 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለፀ። ፕሬዚዳንት ፕዬሬ ንኩሩንዚዛ በድንገተኛ የልብ ህመም ሀይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። ፕሬዚዳንቱ በትናንትናው እለት በልብ ህመም…

ሰሜን ኮሪያ  ከደቡብ ኮሪያጋር ያላትን ግንኙነት ማቋረጧን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር ያላትን  ሁሉንም ግንኙነት  ከዛሬ ጀምሮ እንደምታቋርጥ አስታውቃለች። ሰሜን ኮሪያ ለዚህም ምክንያት ያለችው ኑሯዋቸውን  በደቡብ ኮሪያ  ያደረጉ  የከዱኝ ዜጎች ጠብ አጫሪ መልእክቶችን  የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በፊኛ…

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተላለፉ በቤት ውስጥ የመቆየት ፖሊሲዎች በ11 ሀገራት ከ3 ሚሊየን በላይ ሞትን መከላከል ችሏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ላይ ከተከሰተ ወዲህ በዓለማችን ላይ ከ7 ሚሊየን በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን፥ ከ400 ሺህ በላይ ሰዎችን ህይወትም ቀጥፏል። ቫይረሱ በዓለማችን ላይ ከተከሰተ ወዲህ የተለያዩ የዓለም ሀገራት የቫይረሱን ስርጭት…

ኒው ዝላንድ በምድሯ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው እንደለሌ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው ዝላንድ በምድሯ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው እንደለሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃኪንዳ አርደን ይፋ አደረጉ።   ጠቅላይ ሚኒስትሯ በሀገሪቱ ላይ ተጥለው የነበሩ ገደቦች ሁሉም ሊባል በሚቻልበት ሁኔታ በነገው እለት እንደሚነሱ…

በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሚሊየን ተጠጋ

በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሚሊየን ተጠጋ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች 7 ሚሊየን እየተጠጋ መሆኑ ተገልጿል። በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች በተጨማሪ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥርም 400 ሺህ…

ፈረንሳይ በሰሜን አፍሪካ የአል ቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሰሜን አፍሪካ የአል ቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች። የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ፍሎረንስ ፓርሊ በማሊ በተካሄደ ዘመቻ በሰሜን አፍሪካ የቡድኑ መሪ የሆነው አብድልማሌክ ድሮክዴል መገደሉን ተናግረዋል። በዘመቻው የእርሱ የቅርብ…

ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ ይገባል – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ ይገባል ሲል ምክረ ሃሳብ አስቀምጧል። ድርጅቱ ከዚህ ቀደም በተለይም ቫይረሱ የሌለባቸው ሰዎች ጭምብልን ማድረግ እንዳለባቸው የሚያሳይ አሳማኝ ምክንያት የለም…