Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ዚምባብዌ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የወጣውን ደንብ የተላለፉ ከ105 ሺህ በላይ ሰዎችን አሰረች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዚምባብዌ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የወጣውን ደንብ የተላለፉ ከ105 ሺህ በላይ ሰዎችን አሰረች፡፡
የሃገሪቱ መንግስት ከውጭ ሃገራት ወደ ዚምባብዌ የሚገቡ ዜጎች በተዘጋጁ የማቆያ ስፍራዎች ለሶስት ሳምንታት እንዲቆዩ ያስገድዳል፡፡
ይሁን እንጅ…
በዓለም አቀፍ ደረጃ በአንድ ቀን 260 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 12፣ 2012(ኤፍ ቢሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በአንድ ቀን260 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ይህም ከፍተኛው ቁጥር ሆኖ መመዝገቡን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
በ24 ሰዓታት ውስጥ በአለም ዙሪያ አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከሩብ ሚሊዮን…
ዶናልድ ትራምፕ ዜጎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ አላስገድድም አሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት ለመግታት በሚል ዜጎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ አላስገድድም አሉ።
የአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ዶክተር አንቶኒ ፋውቺ የግዛትና የአካባቢ…
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ14 ሚሊየን አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ14 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ።
እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ዓለም ላይ በየቀኑ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ዳግም እያሻቀበ ነው።
በትናንትናው እለትም 237 ሺህ 743 ሰዎች በቫይረሱ…
አሜሪካ በቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲ አባላት ላይ የጉዞ እገዳ ልትጥል ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲ አባላት ላይ የጉዞ እገዳ ለመጣል እያሰበ መሆኑ ተሰማ።
ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን ምንጮች ዋቢ ያደረገው የሬውተርስ ዘገባ እቅዱ በረቂቅ ደረጃ መዘጋጀቱን ያስረዳል፡፡
እቅዱ…
ተመድ የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የ10 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የ10 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ጥሪ አቀረበ፡፡
ድርጅቱ ቫይረሱን ለመዋጋት ለማሰባሰብ የጠየቀው የገንዘብ መጠን ከእስካሁኑ ትልቁ ነው ተብሏል፡፡
ገንዘቡ አነስተኛ ገቢ ላላቸው…
በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አልፏል፡፡
አሁን ላይ በሃገሪቱ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም ከ74 ሺህ በላይ ሆኗል ነው የተባለው፡፡
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከአሜሪካ…
በቅርቡ ሕይወቷ ያለፈው የኔልሰን ማንዴላ ሴት ልጅ አስክሬን ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቅርቡ በ59 ዓመቷ ሕይወቷ ያለፈው የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ ሴት ልጅ ዚንዲዚ ማንዴላ አስክሬን ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱ ተገለጸ፡፡
በጆሃንስበርግ ሆስፒታል ሕይወቷ ማለፉ የተገለጸውዚንዲዚ ማንዴላ÷…
የአለም ህዝብ ቁጥር ከ50 ዓመታት በኋላ እየቀነሰ እንደሚመጣ ጥናት አመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ህዝብ ቁጥር ከ50 ዓመታት በኋላ እየቀነሰ እንደሚመጣ አንድ ጥናት አመለከተ።
በፈረንጆቹ 2064 የአለም ህዝብ 9 ነጥብ7 ቢሊየን የሚደርስ ሲሆን ሆኖም ግን በ2100 በ1 ቢሊየን ያህል ገደማ ቀንሶ 8 ነጥብ 8 ቢሊየን እንደደሚሆን ጥናቱ…
በኮቪድ 19 የተያዘ ሰው እንደተገኘባቸው ይፋ ያላደረጉ ሀገራት እነማን ናቸው?
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮና ቫይረስ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በርካታ የዓለም ሀገራትን አዳርሷል።
በርካታ ጉዳቶችን ያስከተለው ይህ ቫይረስም በዓለም ጤና ድርጅት ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ ታውጇል።
188 የዓለም ሀገራትን…