Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ደቡብና ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ ኮሪያ እና ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸው ተሰምቷል። ሀገራቱ የጦር ማሳሪያ ተኩስ ልውውጡን ያደረጉት በሁለቱ ሀገራት ድንበር መካከል በሚገኘው ከጦር መሳሪያ ነፃ በሆነው ቀጠና ላይ መሆኑም ተነግሯል። የሴኡል ጦር…

በአለም ዙሪያ ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ በከባድ ፅኑ ህመም  ውስጥ ይገኛሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ በከባድ ፅኑ ህመም ውስጥ ይገኛሉ፡፡ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ወራትን ሲያስቆጥር 212 ሃገራትን አዳርሷል። እስካሁንም በዓለም 3 ሚሊየን 485 ሺህ 936 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፥ 244 ሺህ…

በሶማሊያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 70 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ተጨማሪ 70 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 671 የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች 31 ነው…

በግብጽ ሲናይ በረሃ በተፈጸመ ጥቃት 10 ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ ሲናይ በረሃ በተፈጸመ ጥቃት 10 ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ። የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ታመር አል ሪፋይ እንዳሉት ጥቃቱ በደቡባዊቷ ቤር አል አቤድ ከተማ በወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ የተፈጸመ የቦምብ ጥቃት የደረሰ ነው።…

የጊኒ ቢሳው ጠቅላይ ሚኒስትር የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጊኒ ቢሳው ጠቅላይ ሚኒስትር ኑኖ ጎሜዝ ናቢያም በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኑኖ ጎሜዝ በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውም የጊኒ ቢሳው የጤና ሚኒስትር አረጋግጧል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን መድረሱ ይፋ ሆኗል። በሀገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ደግሞ 58 ሺህ መድረሱ ነው የተነገረው። ሆኖም የአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር…

ፈረንሣይ የጣለችው የእንቅስቃሴ ገደብ  በአንድ ወር ውስጥ የ62 ሺህ ሰዎችን  ህይወት መታደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሣይ የጣለችው የእንቅስቃሴ ገደብ  በአንድ ወር ውስጥ 62 ሺህ ሰዎችን  ህይወት ማዳኑን የሀገሪቱ ጠቅላይ  ሚኒስትር  ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኤድዋርድ ፊሊፕ ÷ ሀገሪቱ የወሰደችው ጠንካራ የቁጥጥር እርምጃዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የ62…

በዓለም ዙሪያ ከ50 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በሀገር ውስጥ መፈናቀላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ 50 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎች በግጭት ወይም በአደጋ ምክንያት በሀገር ውስጥ መፈናቀላቸውን የሀገር ውስጥ መፈናቀል መቆጣጠሪያ ማዕከል /የአይ.ዲ.ኤም.ሲ/ በሪፖርቱ አስታውቋል። ማዕከሉ በዓመታዊ ሪፖርቱ እንዳስጠነቀቀው፥ የኮቪድ -19…

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ3 ሚሊየን ተሻግሯል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ3 ሚሊየን በላይ ሆኗል። ዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ አሃዞች እንዳመለከተው በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 207 ሺህ 94 ደርሷል። እንዲሁም ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች 882…

200 የኩባ ሐኪሞች  የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊያቀኑ ነው

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 18፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመዋጋት የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ 200 የሚሆኑ የኩባ ሀኪሞች ወደ ሀገሪቱ ሊያቀኑ መሆኑ ተሰምቷል። ዶክተሮቹ ደቡብ አፍሪካ  ከደረሱ በኋላም  በሀገሪቱ  ወደ ሚገኙ የተለያዩ ክልሎች  እንደሚሰማሩም ነው…