Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ተመድ ከኮሮና ቫይረስ ወረረሽኝ ጋር ተያይዞ የ4 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከኮሮናቫይረስ ወረረሽኝ ጋር ተያይዞ ተጨማሪ 4 ነጥብ 7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ያስፈልጋል አለ። ድርጅቱ ተጨማሪ ድጋፉ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እና የጤና ስርዓታቸው ደካማ በሆኑ አገራት ውስጥ የሚኖሩ በሚሊየን…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኮሮና ቫይረስ ከፐርል ሀርበር ጥቃት በከፋ አሜሪካን ክፉኛ እንደጎዳት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫረስ ወረርሽኝ  ከፐርል ሀርበር እና  ከመስከረም አስራ አንዱ የሽብር ጥቃት በከፋ ሁኔታ አሜሪካን እንደጎዳት ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ጃፓን አሜሪካ ላይ…

በኬንያ በጎርፍ አደጋ የ200 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋና የመሬት መንሸራተት የ200 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በአደጋው ህይወታቸው ካለፈው 200 ሰዎች በተጨማሪ 100 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸው ነው የተነገረው። ከዚያም ባለፈ በሺዎች…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የኮሮና ቫይረስ ምላሽ ሰጭ ግብረ ሃይል እንደሚበተን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚየ 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኋይት ሃውስ ስር የተቋቋመው የኮሮና ቫይረስ ምላሽ ሰጭ ግብረ ሃይል እንደሚበተን አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ አሪዞና የሚገኝ የአፍ መሸፈኛ ጭምብል ማምረቻ ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት “ሃገራችንን ወደ ነበረችበት…

በብሪታንያ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከአውሮፓ ከፍተኛው ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከአውሮፓ ሃገራት ከፍተኛው ሆኗል። በሃገሪቱ ቫይረሱ ከተከሰተ ወዲህ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከጣሊያን እና ስፔን በቁጥር በልጧል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…

በቻይና ውሃን ከተማ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተከፍተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ውሃን ከተማ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተከፍተዋል። ከሶስት ወራት በላይ ተዘግተው የቆዩት ትምህርት ቤቶች ዳግም ተከፍተው ተማሪዎችም ወደ ትምህርት ገበታቸው ተመልሰዋል። ወደ ትምህርት ገበታቸው የተመለሱት የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችና…

ሰዎች ለኮቪድ 19 ህክምና ፈዋሽነታቸውያልተረጋገጡ ባህላዊ መድሃኒቶችን መጠቀም የለባቸውም -የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት ሰዎች ለኮሮና ቫይረስ ሕክምና ፈዋሽነታቸው ያልተረጋገጡ ባህላዊ መድኃኒቶችን እንዳይጠቀሙ አስጠነቀቀ። ተቋሙ ማስጠንቀቂያውን የሰጠው ሶስት የአፍሪካ ሀገራት ኮቪድ 19 በሽታን ያድናል የተባለውን ባህላዊ መድሀኒት…

አሜሪካ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ጋር በተያያዘ 3 ትሪሊየን ዶላር ልትበደር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭት ለመግታትና ከዚሁ ጋር ተያይዞ የመጣባትን የኢኮኖሚ ጫና ለመቋቋም 3 ትሪሊየን ዶላር ልትበደር መሆኑ ተሰምቷል። ይህ ብድር በዋነኛነት የጤና ስርዓቱን ለማጠናከርና በወረርሽኙ የተጎዱትን በገንዘብ ለመደገፍ…

የዓለም ሀገራት መሪዎች ለኮሮናቫይረስ ክትባት ስራ ከ8 ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ሀገራት መሪዎች ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት ለሚደረገው ጥረት ከ8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ። በአውሮፓ ህብረት አስተባባሪነት ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት በሚደረገው ጥረት ዙሪያ በኢንተርኔት አማካኝነት…

ጣሊያን ክልከላዎችን ስታላላ በጀርመን ህጻናት ወደ ትምህርት ቤት እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጥላው የነበረችውን ጥብቅ ክልከላ ማላላት ጀምራለች። ሃገሪቱ ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ በቫይረሱ ሳቢያ ማንኛውንም እንቅስቃሴ አግዳ መቆየቷ የሚታወስ ነው። አሁን ላይም ከአውሮፓ ሃገራት ክልከላውን በማላላት…