Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ለቀናት ብቻ የዘለቀው የአሜሪካና ታሊባን ስምምነት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በአፍጋኒስታኑ ታጣቂ ቡድን ታሊባን ላይ በዛሬው ዕለት የአየር ጥቃት ፈፅማለች። ጥቃቱ የተፈፀመው ዶናልድ ትራምፕ ከታጣቂ ቡድኑ አመራሮች ጋር ጥሩ ውይይት ማድረጋቸውን ከገለፁ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ መሆኑ ተጠቁሟል። በሌላ በኩል…

የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ለታዳጊ ሀገራት የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው። ድጋፉ አነስተኛ ወለድ ያለው ብድር፣ ልገሳና እና ቴክኒካዊ ድጋፍን ያካተተ ነው ተብሏል። ተቋሙ ውሣኔውን ያሳለፈው…

የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር አጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ማጣታቸውን ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (አያታ) አስታወቀ። የገቢ ቅናሹ ቫይረሱ በቻይና ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ የተመዘገበ መሆኑም ተገልጿል።…

ኢራን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር  54 ሺህ እስረኞችን በጊዜያዊነት ፈታች

አዲስ አበባ፣የካቲት 25፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ብዙ ዜጎች በሚገኙባቸው ማረሚያ ቤቶች ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር 54 ሺህ እስረኞችን በጊዜያዊነት መፍታቷ ተሰምቷል። እስረኞቹ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አድርገው ነጻ መሆናቸው ከተረጋገጠ በኋላ በዋስ ከእስር መፈታታቸውን የሀገሪቱ…

23 የኢራን ፓርላማ አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ ) በኢራን 23  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰምቷል። የምክር ቤቱ ምክትል ሊቀ መንበር ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ፓርላማው ካሉት 290 አባላት ውስጥ 23 የሚሆኑት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን…

የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቁጥር 6 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሀገራት ቁጥር ስድስት መድረሱ ተገልጿል። በቅርቡ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ70 በላይ በሆኑ…

በማሊ በተፈፀመ ጥቃት 6 ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በማሊ በደረሰ ጥቃት የ6 ሰወች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡ በማሊ በሞንዶሮ ከተማ  ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ስድስት ወታደሮች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል ፡፡ በአጸፋውም የሃገሪቱ ወታደራዊ ሃይል ባደረሰው የአየር ጥቃት በታጣቂዎች ላይ…

ታሊባን በአፍጋኒስታን ወታደሮች ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሊባን በአፍጋኒስታን የመንግስት ወታደሮች ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። ታሊብን  በአፍጋኒስታን ዘላቂ ሰላምን ማስፈን  የሚያስችል  የሰላም ስምምነት ከአንድ ቀን በፊት ከአሜሪካ ጋር መፈራረሙ ይታወቃል።…

ሰሜን ኮሪያ ሁለት ሚሳኤሎች አስወነጨፈች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት ሚሳኤሎች ማስወንጨፏን የሃገሪቱ ጦር አስታወቀ። ሚሳኤሎቹ ከሃገሪቱ ምስራቃዊ የባህር ዳርቻ ወደ ጃፓን ባህር የተወነጨፉ ናቸው። የአሁኑ ሙከራ የፈረንጆቹ 2020 ከገባ በኋላ የመጀመሪያዋ ሲሆን፥ ባለፈው ህዳር ወር ላይ…

በአየርላንድ፣ ኢኳዶር፣ አርሜኒያና ኳታር አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቨይረስ ስርጭት እየጨመረ የመጣ ሲሆን፥ በአየርላንድ፣ኢኳዶር ፣አርሜኒያ እና ኳታር አዲስ ቫይረሱ ተጠቂዎች መገኘታቸው ተገልጿል። መነሻውን ከቻይና ውሃን ግዛት አድርጎ የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ በርካታ ሃገሮችን እያዳረሰ ይገኛል።…