Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቱርክ በኢድሊብ 51 የሶሪያ ወታደሮች መገደላቸውን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ በትናንትናው እለት በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ 51 የመንግስት ወታደሮች መገደላቸውን አስታወቀች። ወታደሮቹ በኢድሊብ ግዛት በቱርክ የሚደገፉ ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ መገደላቸውንም አንካራ ገልጻለች። ከሞቱት ወታደሮች በተጨማሪም ሁለት የሶሪያ…

ሶማሊያ የ12 ዓመት ታዳጊን በመድፈር ለህልፈት የዳረጉ 2 ሰዎችን በሞት ቀጣች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ የ12 ዓመት ሴት ልጅን በመድፈር ለህልፈት የዳረጉ ሁለት ግለሰቦች በሞት ተቀጡ። አይሻ ኢሊያስ አዴን በአውሮፓውያኑ የካቲት  2019 በጋልካዮ በሚገኝ መኖሪያ ቤቷ ነበር ከተደፈረች በኋላ ተገድላ የተገኘችው። በታዳጊዋ…

ኦማር ሃሰን አልበሽር ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተላልፈው ሊሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር መንግስት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽርን ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አሳልፎ ሊሰጥ መሆኑ ተሰምቷል። ኦማር አልበሽር በሀገሪቱ በፈረንጆቹ 2003 በተቀሰቀሰው የዳርፉር ግጭት ወቅት የዘር ማጥፋት…

የመን በዓለም አስካፊው የሰብአዊ ቀውስ ተጋርጦባታል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አስከፊው እና ከባዱ የሰብዓዊ ቀውስ የመን ላይ መጋረጡ ተነገረ፡፡ በዓለም ላይ ዋና ድጋፍ አድራጊ እና የረድኤት ኤጀንሲዎች በብራሰልስ አደጋ ለተጋረጠባቸው የመናዊያን ድጋፍ ለማሰባሰብ ውይይት እንደሚያደርጉ ተጠቁሟል። በሚሊየን የሚቆጠሩ…

የፈረንሳይ ፍርድ ቤት በኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ልጅ ላይ የ33 ሚሊየን ዶላር ቅጣት አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ልጅ ቴዎዶሪን ኦቢያንግ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት የ33 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ተላለፈባቸው። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ቅጣቱ የተላለፈባቸው የህዝብን ገንዘብ ለራሳቸው ቅንጡ ህይወት በማዋል እንደሆነም…

በናይጄሪያ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ የ30 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጄሪያ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ ቡርኖ ግዛት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከዚህ ባለፈም ታጣቂዎች…

ቻይና ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከሃላፊነት አነሳች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በአግባቡ አልተቆጣጠሩም ያለቻቸውን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሃላፊነት አሰናብታለች፡፡ በአሁን ሰዓት አሳሳቢ ደረጃ ላይ በደረሰው ኮሮና ቫይረስ በቻይና ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ በተለያየ ደረጃ…

በእንግሊዝ ተጨማሪ አራት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ተጨማሪ አራት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ። ይህን ተከትሎም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ስምንት መድረሳቸውን የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ቫይረሱ የተገኘባቸውን ሰወች በለይቶ…

የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ 30 እስላማዊ ታጣቂዎችን ገደሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳይ ወታደሮች ከ30 በላይ አክራሪ ታጣቂዎች መግደላቸውን የፈረንሳይ ጦር ሃይል አስታወቀ። ታጣቂዎቹ ጎሩማ እና ሊፕታኮ በተባሉ አካባቢዎች በተካሄዱ ሶስት ዘመቻዎች መገደላቸውንም ነው ጦሩ ያስታወቀው። ዘመቻው በአነስተኛ ሰው አልባ…

የኤል ሳልቫዶር የፀጥታ ሀይሎች የተሻለ የጦር መሳሪያ ለመታጠቅ ብድር እንዲፀድቅላቸው ወደ ፓርላማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ የኤል ሳልቫዶር ፖሊሶችና ወታደሮች የተሻለ የጦር መሳሪያ እንዲታጠቁ ፓርላማው 109 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ብድር እንዲያፀድቅላቸው ወደ ፓርላማው ዘልቀው ገብተዋል። ታጥቀው ወደ ፓርላማ የገቡት ፖሊስና ወታደሮች የሀገሪቱ…