Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በቻይና በአንድ ቀን ብቻ 97 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በትናንትናው ዕለት ብቻ 97 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። ይህ ቁጥር እስካሁን በቀን ውስጥ ከተመዘገበው ከፍተኛው ሲሆን፥ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎችን ቁጥር 908 አድርሶታል ተብሏል።…

የአፍሪካ ህብረት መሪዎች በሊቢያ የሰላም ጉዳይ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ከ33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን በሊቢያ የሰላም ጉዳይ ላይ መክረዋል። መሪዎች በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ባካሄዱት ስብሰባ የሊቢያ ግጭትን መፍታት ላይ ትኩረት ሠጥተው ውይይት ማድረጋቸው ነው…

በቻይና የኮሮናቫይረስ የሟቾች ቁጥር ከ800 ሲያልፍ ከ34 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በተከሰተው የኮሮና ቨይረስ ህይወታቸውን ያጡ እና በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር አሁንም እየጨመረ መሆኑ ታውቋል። እስከ ዛሬ ድረስ ባለው ሪፖርት መሰረት በኮሮና ቨይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች በቻይና ብቻ 813፤ በፊሊፒንስ እና በሆንግ…

በታይላንድ የ27 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ወታደር በፀጥታ ኃይሎች ተገደለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታይላንድ በንጹሃን ዜጎች ላይ በከፈተው ተኩስ የ27 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ወታደር በፀጥታ ኃይሎች መገደሉ ተነገረ። ቅዳሜ በተፈጸመው ግድያ የንጹሃን ህይወት ሲጠፋ ሌሎች በርካታ ሰወችም ጉዳት እንደደረሰባቸው ነው  የታይላንድ ፖሊስ አስታውቋል።…

የደቡብ ሱዳን የፓለቲካ ሀይሎች የሽግግር መንግስት ምስረታ ስምምነቱን በፍጥነት ወደ ተግባር ሊቀይሩት ይገባል- አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን የፓለቲካ ሀይሎች የደረሱበትን የሽግግር መንግስት ምስረታን ሳያራዝሙ ወደ ተግባር እንዲቀይሩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጠየቁ። ዋና ፀሃፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር…

ዶናልድ ትራምፕ በቀረቡባቸው ክሶች ላይ መስክረውብኛል ያሏቸውን ከፍተኛ ባለስልጣናት አባረሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀረቡባቸው ክሶች ላይ መስክረውብኛል ያሏቸውን ሁለት ከፍተኛ ባለስልጣናት አባረሩ። ትራምፕ ስልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀምና የምክር ቤቱን ስራ በማደናቀፍ ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በምክር ቤት ከታየ በኋላ…

በዚምባብዌ ማዕድን ማውጫ ስፍራ በደረሰ አደጋ 20 ሰዎች በአፈር ሲቀበሩ 2 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዚምባብዌ ማዕድን ማውጫ ስፍራ በደረሰ አደጋ 20 ሰዎች በአፈር ሲቀበሩ የሁለት ሰዎች ህይዎት አልፏል። ማዕድን አውጭዎቹ ከመዲናዋ ሐራሬ በስተምዕራብ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ አካባቢ በስራ ላይ እያሉ ነው አደጋው የደረሰባቸው ተብሏል።…

ኡጋንዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት 100 ሰዎችን በለይቶ ማቆያ ስፍራ እንዲቆዩ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ኡጋንዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት 100 ሰዎችን በለይቶ ማቆያ ስፍራ እንዲቆዩ አደረገች። የኡጋንዳ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ጃኔ ሩት የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በሚል ከ100 በላይ ሰዎች በለይቶ ማቆያ ስፍራ እንዲቆዩ መደረጉን ተናግረዋል። በለይቶ…

አሜሪካ በየመን የአልቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በየመን የአልቃይዳ መሪ ቃሲም አል ራይሚን መግደሏን አስታወቀች። ከነጩ ቤተ መንግስት የወጣ መግለጫ አል ራይሚ በአሜሪካ መከላከያ በድሮን በተፈጸመበት ጥቃት መገደሉን ያመላክታል። ቃሲም አል ራይሚ ከፈረንጆቹ 2015 ጀምሮ በአረቢያን…

በቻይና የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ31 ሺህ ሲያልፍ ከ600 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በውሃን ግዛት በተቀሰቀሰ ኮሮና ቫይረስ የሚያዙ እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል። የቻይና ብሄራዊ የጤና ኮሚሽን በዛሬው እለት እንዳስታወቀው በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 636 ደርሷል። ከዚህ…