Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የሱዳን ጦር እና የቀድሞ የደህንነት ሃይሎች ተጋጩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ታማኝ ናቸው የተባሉ የደህንነት ሃይሎች ተጋጩ።
የቀድሞ የደህንነት አካላት በሰሜናዊ ካርቱም ከባድ መሳሪያዎችን መተኮሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከዚህ ባለፈም ከአውሮፕላን…
የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተመቶ ሲወድቅ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል የቀረጸው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን መታ የጣለችውን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተንቀሳቃሽ ምስል የቀረጸውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች።
የኢራን ብሄራዊ አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ሃይል ግለበሱን በቁጥጥር ስር ያዋለው ሲሆን፥ ግለሰቡ ከብሄራዊ ደህንነት ጋር የተያያዘ…
ቱርክ ከ2016 መፈንቅለ መንግስት ጋር ተያይዞ 176 ወታደሮች እንዲታሰሩ ትዕዛዝ አስተላለፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍቢሲ) ቱርክ ከ2016 መፈንቅለ መንግስት ጋር ተያይዞ 176 ወታደሮች እንዲታሰሩ ትዕዛዝ አስተላለፈች፡፡
እንዲታሰሩ ትዕዛዥ የተላለፈባቸው ወታደሮች መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው እና መፈንቅለ መንግስቱን እንዳቀነባበረ የሚነገረው የፈቱላህ ጉለን አባላት እንደሆኑ…
በቻይና በመንገድ ዋሻ መደርመስ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በመንገድ ዋሻ መደርመስ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡
በሰሜን ምዕራብ ቻይና ኪንጋይ ግዛት የሚገኝ የጎዳና ዋሻ በተፈጠረው ቀዳዳ የመንገደኞች አውቶቡስ ወደ በመግባቱ አደጋው መከሰቱ ነው የተነገረው፡፡
በስፍራው ፍንዳታ…
የሊቢያ ተቃናቃኝ ሃይሎች የተኩስ አቁም ድርድር ያለስምምነት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ሞስኮ የተጀመረው የሊቢያ ተቀናቃኝ ሃይሎች የተኩስ አቁም ድርድር ያለስምምነት መጠናቀቁ ተሰምቷል።
በሊቢያ ዓለም አቀፋዊ እውቅና ያለው የፋይዝ አል ሳራጅ አስተዳደር እና ተቀናቃኙ ጄኔራል ከሊፋ ሃፍታር በትናንትናው ዕለት የተኩስ አቁም ስምምነት…
ፈረንሳይና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት በአካባቢው የሚስተዋለውን የሽብር ድርጊት መከላከል የሚያስችል ወታደራዊ ስምምነት ፈጽመዋል።
የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት መሪዎች በትናንትናው ዕለት በተለያዩ…
በቀድሞው የፓኪስታን ፕሬዚዳንት ፐርቬዝ ሙሻራፍ ላይ የተላለፈው የሞት ቅጣት ተነሳ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀድሞው የፓኪስታን ፕሬዚዳንት ፐርቬዝ ሙሻራፍ ላይ ተላልፎ የነበረው የሞት ቅጣት በሀገሪቱ ፍርድ ቤት እንዲነሳ ተወሰነ።
ፍርድ ቤቱ በሙሻራፍ ላይ የተላለፈው ውሳኔ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን የተከተለ አይደለም በሚል ነው ውድቅ ያደረገው።
የላሆሬ…
ካናዳ በዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ለሞቱ ዜጎቿ ትክክለኛ ምላሽ እንደምትሻ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካናዳ በኢራን ተመቶ በወደቀው የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ለሞቱ ዜጎቿ ትክክለኛ ምላሽ እንደምትሻ ገለጸች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ሃገራቸው ለሞቱ ዜጎቿ “ትክክለኛ ምላሽና ፍትህን ከኢራን ትሻለች” ብለዋል።
ኢራን ባለፈው ቅዳሜ…
በፊሊፒንስ መዲና አቅራቢያ እሳተ ገሞራ መፍሰስ መጀመሩን ተከትሎ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊሊፒንስ መዲና አቅራቢያ እሳተ ገሞራ መፍሰስ መጀመሩን ተከትሎ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ።
በመጠኑ አነስተኛ የተባለው እና መፍሰስ የጀመረው እሳተ ገሞራ አካባቢውን በአመድ ብናኝ ሸፍኖታል ተብሏል።
የአመድ ብናኙም…
የሊቢያ ተቀናቃኝ ሀይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት ለፈራረሙ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ሀይሎች በሩሲያ ሞስኮ የተኩስ አቁም ስምምነት ሊፈራረሙ ነው።
ስምምነቱን በተመድ ህጋዊ እውቅና ያለው የፋይዝ አል ሳራጅ አስተዳደር እና ተቀናቃኙ ጀኔራል ከሊፋ ሃፍታር በዛሬው እለት ይፈርሙታል ተብሎ ይጠበቃል።
ስምምነቱን…